ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል
/ Categories: News

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል

ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል።

መጽሐፉን አራት ኪሎ በሚገኘው የብርሃንና ሰላም ዋና መ/ቤት፣ ፒያሳ ከቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ፣ በልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሚገኙት የብርሃንና ሰላም የሽያጭ መደብሮች እንዲሁም በሌሎች መጻሕፍት መደብሮች ያገኛሉ፡፡

በአማራጭነት የመጽሀፉን ሶፍት ኮፒ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fscethiopiaPR እንዲሁም በዌብ ሳይት https://www.fsc.gov.et/Digital-Law-Library/Publications/Federal-Cassation-Decision-Series/%e1%88%b0%e1%89%a3%e1%89%b5-7-%e1%8b%b3%e1%8a%9e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%8b%a8%e1%88%99%e1%89%a0%e1%89%b5-%e1%89%bd%e1%88%8e%e1%89%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%8c%a1-%e1%8a%a0%e1%88%b5%e1%8c%88%e1%8b%b3%e1%8c%85-%e1%8b%a8%e1%88%b0%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%8b%8d%e1%88%b3%e1%8a%94%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%88%8d%e1%8b%a9-%e1%8b%95%e1%89%b5%e1%88%9d-%e1%89%81%e1%8c%a5%e1%88%ad-01-%e1%88%88%e1%88%85%e1%89%b5%e1%88%98%e1%89%b5-%e1%89%a0%e1%89%85%e1%89%b7%e1%88%8d በመግባት ማግኘት ይችላሉ

Previous Article የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሔደ
Next Article የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውዝፍ መዛግብትን ለማጥራት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ጋር ተፈራረሙ
Print
511