Tuesday, April 8, 2025 / Categories: News በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ የጋራ አቋም በመያዝ ተጠናቋል። በመድረኩም ከተመረጡ አጀንዳዎች ጋር በተገናኘ ሙያዊ ማብራሪያዎች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመጨረሻም ለመጪው 1 ዓመት የግንኙነት መድረኩ ምክትል ሰብሳቢ ምርጫ ተደርጎ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ኤርሴኖ አቡሬ ተመርጠዋል። Previous Article ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል Next Article ሰባተኛ ዙር የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሔደ Print 210