በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር ሊሰሯቸው በሚችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር ሊሰሯቸው በሚችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ Thursday, April 2, 2026 31 በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር እና የአፍሪካ አንድነት ቋሚ ተወካይ የተከበሩ ሩስላን ናሲቦቭ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተገኝተው በጋራ መስራት በሚቻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ Read more
ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የጋራ መድረክ ተጠናቀቀ ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የጋራ መድረክ ተጠናቀቀ Monday, March 30, 2026 44 ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው አመታዊ ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ (ጆይንድ አፕ ጀስቲስ ፎረም) የፌዴራልና የክልል የዳኝነትና የፍትህ አካላት የጋራ መድረክ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ ስርዓት በማከናወን ተጠናቋል። Read more
የዳኝነትና የፍትህ አካላት በጋራ የሚመክሩበት፣ የሚወያዩበትና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጡበት ሀገር አቀፍ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል የዳኝነትና የፍትህ አካላት በጋራ የሚመክሩበት፣ የሚወያዩበትና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጡበት ሀገር አቀፍ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል Monday, March 30, 2026 27 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠባት እና ፍትሕ የሰፈነባት ሀገር ከመገንባት አንጻር በጋራ ስራዎች ላይ ለመምከርና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ የመድረኩ ሚና ከፍተኛ እንደሆነ በማንሳት፤ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በጋራ በመፍታት ተቋማዊም ሆነ የወል ግቦችን ማሳካት እንደሚቻል ገልጸዋል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት የወንጀል ህግ ትርጉም ውሳኔዎች ስብስብ ልዩ ዕትም እና የስልጠና ማኑዋሎችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ተካሄደ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት የወንጀል ህግ ትርጉም ውሳኔዎች ስብስብ ልዩ ዕትም እና የስልጠና ማኑዋሎችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ተካሄደ Tuesday, March 24, 2026 88 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአውሮፓ ህብረት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ሁለት የስልጠና ማኑዋሎች ማለትም ተከታታይ የወንጀል ችሎት አመራር ሥልጠና ማንዋል( Training Manual on continuous criminal trials )፣ ድንበር ተሻጋሪ እና ከባድ ወንጀሎች ሥልጠና ሞጁል(Training Module on Trans-Boundary and grave crimes) እንዲሁም "በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት የወንጀል ህግ ትርጉም ውሳኔዎች ስብስብ በጉዳዮች የተደራጁ ልዩ ዕትም" መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማስተዋወቅ ፕሮግራም አካሂዷል ፡፡ Read more
በፍትህ ስርአቱ ውስጥ ለሚያገለግሉ የሶሻል ወርክ ባለሞያዎች የሚውል የስልጠና ማኑዋል የመጀመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተደረገ በፍትህ ስርአቱ ውስጥ ለሚያገለግሉ የሶሻል ወርክ ባለሞያዎች የሚውል የስልጠና ማኑዋል የመጀመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተደረገ Monday, March 23, 2026 104 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የተባባሩት መንግስታት የህዝብ ፈንድ(UNFPA) የጋራ ትብብር በፍትህ ስርአት ውስጥ የሚገለግሉ የሶሻል ወርክ ባለሞያዎችን እውቀት እና ከህሎት በተሻለ ለመገንባት እየተዘጋጀ የሚገኘው የስልጠና ማኑዋል ረቂቅ ላይ የውይይት እና ግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ በቀን 12/7/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አለም አቀፉን የሴቶች ቀን አከበሩ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አለም አቀፉን የሴቶች ቀን አከበሩ Monday, March 16, 2026 131 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዘንድሮ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ GIVE TO GAIN በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ "የሴቶች ድምጽ ለዕኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ "በሚል መሪ ቃል መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተከብሯል፡፡ Read more
የዙምባቡዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑክ ቡድናቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ተጠናቀቀ የዙምባቡዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑክ ቡድናቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ተጠናቀቀ Wednesday, March 11, 2026 239 የዙምባቡዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የተከበሩ ሉክ ማላባ እና ልኡካን ቡድናቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በቀን 1/7/2018 ዓ.ም ተጠናቋል፡፡ Read more
Zimbabwean Chief Justice, Ethiopian Supreme Court President Agree to Advance Mutual Interests in Legal Domain Zimbabwean Chief Justice, Ethiopian Supreme Court President Agree to Advance Mutual Interests in Legal Domain Wednesday, March 11, 2026 546 A memorandum of understanding (MoU) aimed at fostering collaboration and facilitating knowledge sharing between the judicial systems of the two nations was signed between Ethiopian Federal Supreme Court President Tewodros Mihret and Zimbabwean Chief Justice Luke Malaba today. Read more