Tuesday, March 12, 2024 / Categories: News ዜና ሹመት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የ16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጸደቀ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ለተሿሚ ዳኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል። Previous Article የካናዳ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝት Next Article በህፃናት የቀለብ አወሳሰን ረቂቅ መመሪያ ላይ ዉይይት ተደረገ Print 4014