የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  በይፋ ተጀመረ
/ Categories: News

የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ

የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤ፣ ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲሁም በዞን ፍርድ ቤቶች በአጠቃላይ በ35 ፍርድ ቤቶች በቀን 30/12/2017 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡

አገልግሎቱ በፍርድ ቤቱ መጀመሩ ተገልጋዮች ያለምንም ወጪ እና መንገላታት ባሉበት ሆነዉ ጉዳያቸዉን እንዲያስፈፅሙ እና በአጭር ጊዜ ዉስጥ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያግዝ ይሆናል፡፡

Previous Article በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጉብኝት አደረገ
Next Article ወጥነትና ተገማችነት በሌላቸው የሰበር ውሳኔዎች እና የወደፊት አቅጣጫ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ
Print
868