Monday, July 14, 2025 / Categories: News የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳኞችና የስራ ኃላፊዎች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ እንደ ሀገር የሚካሄደዉን የአየር ንብረት ለዉጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የሚሰሩ ስራዎች አካል የሆነዉን እና ለ7ኛ ዙር እየተካሄደ ያለዉን ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነዉ ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስን ጨምሮ የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፣ ዳኞችና የስራ ኃላፊዎች ሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በጉለሌ የእጽዋት ማዕከል በመገኘት የችግኝ ተከላ በማካሄድ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ Previous Article የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት አቀረበ Next Article የተዘዋዋሪ እና ቋሚ ምድብ ችሎቶች ክትትል እና ግምገማን ዓላማ ያደረገ ጉብኝት ተካሔደ Print 794