Monday, August 10, 2026 / Categories: News አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምሕረትን ጨምሮ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶች አርባ ምንጭ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።መድረኩ እንደ አገር የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጡን በሚያሻሽሉ የጋራ አጀንዳዎች ላይ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ Previous Article የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ Next Article አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ተጠናቀቀ Print 272