የኬንያ ፍርድ ቤት ልኡክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው
/ Categories: News

የኬንያ ፍርድ ቤት ልኡክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ እና የጄሲኢ (JCE) ሰብሳቢ በሆኑት ክብርት ዳኛ ሱዛን ኞኪ ንዱንጉ የተመራው የልዑካን ቡድን፣ በኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን የልምድ ልውውጥ ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል።

‎‎ክቡር ፕሬዚዳንቱ፤ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተከናወኑ ስላሉ ዋና ዋና የሪፎርም ሥራዎች ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በምርጫ ነክ ክርክሮች አፈታት ዙሪያ በሁለቱም ወገኖች ያሉ ተሞክሮዎች ቀርበው ውይይትም ተካሂዶባቸዋል።

‎የልዑካን ቡድኑ በቆይታቸው በተቋማቱ ውስጥ የተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ሥራዎችን ተዘዋውረው እንደሚመለከቱ ይጠበቃል።

‎‎***************************

‎A Kenyan court delegation is visiting and conducting an experience exchange at the Federal Supreme Court.

‎‎May 18, 2026 (Federal Supreme Court)

A delegation led by Hon. Lady Justice Susan Njoki Ndungu, CBS, judge of the Supreme Court of Kenya and chair of the JCE, is warmly welcomed at the Federal Supreme Court by Honorable Tewodros Miheret, president of the Supreme Court of Ethiopia.

‎The Honorable President provided a briefing on the ongoing major reform initiatives at the Federal Supreme Court.

‎‎In today's session experiences on election-related dispute resolution present on both sides and discussions held. In their stay, the delegation is expected to visit the reform works accomplished in the institutions.

Previous Article ‎የሸሪዓ ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ
Next Article ‎በመሰረታዊ የክስ መደራደር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ‎
Print
171