በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ Tuesday, August 11, 2026 23 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል። Read more
የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ Monday, August 10, 2026 0 ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል። Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ Monday, August 10, 2026 26 ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል። Read more
አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ተጠናቀቀ አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ተጠናቀቀ Monday, August 10, 2026 29 ነሐሴ 02/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) በአርባ ምንጭ ከተማ ሲካሄድ የቆየው አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ ተጠናቋል። Read more
አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል Monday, August 10, 2026 28 አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። Read more