የዙምባቡዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑክ ቡድናቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ተጠናቀቀ

820

የዙምባቡዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የተከበሩ ሉክ ማላባ እና ልኡካን ቡድናቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በቀን 1/7/2018 ዓ.ም ተጠናቋል፡፡

Zimbabwean Chief Justice, Ethiopian Supreme Court President Agree to Advance Mutual Interests in Legal Domain

1246

A memorandum of understanding (MoU) aimed at fostering collaboration and facilitating knowledge sharing between the judicial systems of the two nations was signed between Ethiopian Federal Supreme Court President Tewodros Mihret and Zimbabwean Chief Justice Luke Malaba today.

የዙምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ሉክ ማላባ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ጉብኝት አደረጉ፡፡

781

የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ሚስተር ሉክ ማላባ እና ልኡካን ቡድናቸው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 30/06/2018 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል።

የህጸናትን መብት እና የላቀ ጥቅም ከማስጠበቅ አንጻር በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና የመስማማት ክህሎት ላይ 2ተኛ ዙር ስልጠና ተሰጠ

1517

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከUNFPA እና Save The Children International ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የህጻናትን መብት እና የላቀ ጥቅም ከማስጠበቅ አንጻር በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና የማስማማት ክህሎት ላይ ለዳኞች ፤ረዳት ዳኞች እና የሶሻል ወርክ ባለሙያዎች የካቲት 27 እና 28 ቀን 2018 ዓ.ም 2ተኛ ዙር ስልጠና ሰጥቷል፡፡

በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ክቡር ሱን ክሮግስትረፕ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ጉብኝት አደረጉ

827

በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ክቡር ሱን ክሮግስትረፕ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 26/06/2018 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል።

123578910Last