የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ክልላዊ ዳይሬክተር (The office of the United Nations High Commissioner for Human Rights (OHCHR) regional director) ሚስተር ማርሴል አክፖቮ የተመራ ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ጉብኝት

1029

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ክልላዊ ዳይሬክተር (The office of the United Nations High Commissioner for Human Rights (OHCHR) regional director) ሚስተር ማርሴል አክፖቮ እና ልዑክ ቡድናቸው በቀን 12/09/2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ውይይት እና የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

ለፌደራል ፍርድ ቤቶች መካከለኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተጠናቀቀ

866

በፌደራል ፍርድ ቤቶች እየተተገበሩ የሚገኙ የለውጥ ሥራዎችን ተፈጻሚ ለማድረግ እንዲረዳ ከሶስቱም ደረጃ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተውጣጡ ዳይሬክተሮች፣ ቡድን መሪዎች፣ መካከለኛ አመራሮች እና ሌሎች ሰራተኞች የተሳተፉበት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በስድስት ዙሮች በመስጠት ተጠናቀቀ፡፡

የፌደራል የወንጀል ፍትህ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ የውይይት መድረክ ተካሄደ

859

የፌደራል ፍትህ ተቋማት አመራሮች የተገኙበት የፌደራል የወንጀል ፍትህ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ የውይይት መድረክ በቀን 21/08/2017 ዓ.ም ተካሂዷል።

በስዊድን የልምድ ልውውጥ ያደረጉ የፌደራል ዳኞች ከሶስቱም ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች ልምዳቸውን አካፈሉ

988

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ከ UNODC (United Nations I Office on Drugs and Crime) ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መድረክ በስዊድን አገር የልምድ ልውውጥ አድርገው የተመለሱ የፌደራል ዳኞች ከሶስቱም ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች ልምዳቸውን አካፍለዋል።

የUNODC (United Office on Drugs and crime) የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ሚስ አሺታ ሚታል ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ጋር ውይይት አደረጉ

981

የUNODC (United Office on Drugs and crime) የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ሚስ አሺታ ሚታል ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ጋር በቀን 30/07/2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ውይይት አድርገዋል፡፡

ሰባተኛ ዙር የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሔደ

781

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች፣የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኞች፣ የፌደራል ከፍተኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተወካይ ዳኞች፣ የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንቶች፣የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶችን በአባልነት ያቀፈው ሰባተኛ ዙር የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡

በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ የጋራ አቋም በመያዝ ተጠናቋል።

779

በመድረኩም ከተመረጡ አጀንዳዎች ጋር በተገናኘ ሙያዊ ማብራሪያዎች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል።

በመጨረሻም ለመጪው 1 ዓመት የግንኙነት መድረኩ ምክትል ሰብሳቢ ምርጫ ተደርጎ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ኤርሴኖ አቡሬ ተመርጠዋል።

ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

895

የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችን ያካተተ ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ በቀን 27/07/2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

First567810121314Last