የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ወጣ የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ወጣ Wednesday, August 27, 2025 2506 የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ መታተሙን ተከትሎ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ ክቡራን ዳኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውዝፍ መዛግብትን ለማጥራት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ጋር ተፈራረሙ የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውዝፍ መዛግብትን ለማጥራት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ጋር ተፈራረሙ Monday, August 25, 2025 1235 ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው በሚቆዩበት የክረምት ጊዜ ውዝፍ መዛግብት ማጥራትን ለመደገፍ የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት (MOU) የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ከጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ከተሰኘ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈራረሙ፡፡ Read more
ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል Tuesday, August 19, 2025 1596 ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሔደ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሔደ Tuesday, August 19, 2025 1286 የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ነሐሴ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ውይይት ተካሔደ፡፡ Read more
የፕላዝማ ችሎት እና ኢ- ፋይሊንግ አገልግሎት በጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ የፕላዝማ ችሎት እና ኢ- ፋይሊንግ አገልግሎት በጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ Tuesday, August 19, 2025 1253 የጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የፕላዝማ ችሎት እና ኢ-ፋይሊንግ አገልግሎት በክልሉ መጀመሩን አስመልክቶ የፍርድ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 09/12/2017 ዓ.ም ዉይይት አድርገዋል፡፡ Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልው Tuesday, August 19, 2025 1080 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልውውጥ እያደረገ ይገኛል፡፡ Read more
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ተካሄደ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ተካሄደ Monday, August 4, 2025 1268 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ሀምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ Read more
የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተደረገ የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተደረገ Monday, August 4, 2025 1309 የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም(Strengthening the cassation system for effective judicial reform) በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ በቀን 27/11/2017 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡ Read more