በመቀሌ ስካሄድ የነበረዉ የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ በመቀሌ ስካሄድ የነበረዉ የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ Monday, May 29, 2023 2925 (ግንቦት 19/2015 ዓ.ም) በአዉሮፓ ህብረት ቴክኒካዊ ድጋፍ በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ሪፎርም የሚደግፍ ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተከናወነ የመሚገኘኝ ሲሆን ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ሪፎርም ሥራዎች የሚደግፍና የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና የክልል ፍርድ ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነዉ። Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሔደ • ከፍ/ቤቱ በጡረታ ለተሰናበቱ የቀድሞ ሠራተኞች የምስጋና መርሐ-ግብር ተከናውኗል በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሔደ • ከፍ/ቤቱ በጡረታ ለተሰናበቱ የቀድሞ ሠራተኞች የምስጋና መርሐ-ግብር ተከናውኗል Monday, May 22, 2023 2994 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ዘርፍ የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ የተዘጋጀ ውይይት በፍ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሔደ፡፡ Read more
የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሕጻናት የቅብብሎሽ ሥርዓት ላይ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተካሔደ የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሕጻናት የቅብብሎሽ ሥርዓት ላይ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተካሔደ Wednesday, May 17, 2023 6015 በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ የሚያልፉ ሕጻናት የዘርፈ-ብዙ አገልግሎት ተጠቃሚ በሚሆኑበት የቅብብሎሽ ሥርዓት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ጎልድ ማርክ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን Tuesday, May 9, 2023 2822 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ገፅ 10 እና 11 ላይ ይመልከቱ ፡፡ Read more
በፍርድ ቤቱ የተጀመረውን የማሻሻያ ሥራ ሊሸከም የሚችልና የሥነምግባር መርሆዎችን በአግባቡ የተገነዘበ ባለሙያ ማፍራት እንደሚገባ ተገለጸ በፍርድ ቤቱ የተጀመረውን የማሻሻያ ሥራ ሊሸከም የሚችልና የሥነምግባር መርሆዎችን በአግባቡ የተገነዘበ ባለሙያ ማፍራት እንደሚገባ ተገለጸ Monday, May 8, 2023 3039 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኝነት አገልግሎት ዘርፍ እና በአስተዳደር ሥራዎች ዘርፍ የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎችን ሊሸከም የሚችልና የሥነምግባር መርሆዎችን በአግባቡ የተገነዘበ፣ በሥነምግባር እሴቶች እየተመራ ኃላፊነቱን እና ሥራውን በአግባቡ ሊያከናውን የሚችል የፍርድ ቤት ማሕበረሰብ መገንባት አስፈላጊ መሆኑን በፍርድ ቤቱ የክቡር ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቦጃ ታደሰ ገለጹ፡፡ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች በሥነምግባር፣ በሙስና እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የተዘጋጀ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሚያዚያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡ Read more
“ሙስናና ብልሹ አሠራርን መከላከልና መልካም ሥነምግባርን ማስፈን” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሥልጠና ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች ተሰጠ “ሙስናና ብልሹ አሠራርን መከላከልና መልካም ሥነምግባርን ማስፈን” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሥልጠና ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች ተሰጠ Tuesday, May 2, 2023 4295 ለፍርድ ቤቱ አዲስ ሠራተኞች የሙያ ትውውቅ ኮርስ (Induction Training) ተሰጠ--------------------------------------------------------------------------በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥነምግባር መከታተያ ክፍል “ሙስናና ብልሹ አሠራርን መከላከልና መልካም ሥነምግባርን ማስፈን” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሥልጠና ከፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ ለተውጣጡ 120 ሠራተኞች ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ተሰጠ፡፡ Read more
የአውሮፓ ሕብረት ለፍርድ ቤቱ በሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ለሚከናወኑ ሥራዎች አፈጻጸም ተገቢው ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተመለከተ የአውሮፓ ሕብረት ለፍርድ ቤቱ በሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ለሚከናወኑ ሥራዎች አፈጻጸም ተገቢው ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተመለከተ Monday, April 24, 2023 3200 በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት በፌደራል ፍርድ ቤቶች ተግባራዊ እንዲሆኑ ለተለዩ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ሥራዎች ማስፈጸሚያ የአውሮፓ ሕብረት የመደበው የገንዘብ ድጋፍ ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውል የፍርድ ቤቱ አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ ገለጹ፡፡ Read more
አጣሪ ጉባዔው በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ አጣሪ ጉባዔው በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Friday, April 7, 2023 2664 የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሐሙስ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ሶስት ጉዳዮች ላይ ለውሳኔ አሰጣጥ እንዲያመች ተጠሪዎች መልስ እንዲሰጡበት አቅጣጫ ሲያስቀምጥ በአንድ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች ተጣርተው እንዲቀርቡ ትእዛዝ በማስተላለፍ በይደር አሳልፎታል፡፡ Read more