በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሕጎችና አዋጆች ሲወጡ ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሕጎችና አዋጆች ሲወጡ ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Tuesday, January 10, 2023 2236 አገራችን በርካታ ዓለም ዓቀፍ ስምምነቶችን የተቀበለች እና በርካታ የሕግ ድንጋጌዎች ያሏት በመሆኑ ሕጎቹን ትኩረት የሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ማስተካከል፣ ወደፊት የሚወጡ ሕጎችንና አዋጆችን ደግሞ ይህን ታሳቢ ባደረገ ሁኔታ ማየት እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሕግ፣ ዲሞክራሲና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ዕፀገነት መንግሥቱ አስገነዘቡ፡፡ Read more
በፌደራል ፍ/ቤቶች የአምስት ዓመት ስትራትጅክ ዕቅድ ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ እንደ አንድ ግብ የተቀመጠ መሆኑ ተገለጸ በፌደራል ፍ/ቤቶች የአምስት ዓመት ስትራትጅክ ዕቅድ ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ እንደ አንድ ግብ የተቀመጠ መሆኑ ተገለጸ Friday, January 6, 2023 2369 በፌደራል ፍርድ ቤቶች ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ተግባራዊ እየተደረገ በሚገኘው ስትራቴጅክ ዕቅድ ላይ ከተቀመጡ ስድስት ቁልፍ የውጤት መስኮች አንዱ ተቋማዊ ለውጥ ማምጣት መሆኑንና በዚህ ውስጥ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ እንደግብ ተይዞ በዚህ ዙሪያ የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸውን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደት ክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ገለጹ፡፡ Read more
ፍርድ ቤቱ ከጾታዊ ጥቃት ነጻ የሆነ ማህበረሰብ የመገንባት ዓላማ እንዳለዉ ተገለጸ ፍርድ ቤቱ ከጾታዊ ጥቃት ነጻ የሆነ ማህበረሰብ የመገንባት ዓላማ እንዳለዉ ተገለጸ Wednesday, January 4, 2023 2451 ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከጾታዊ ጥቃት ነጻ የሆነ ማህበረሰብ የመገንባት ዓላማ ያለው መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሰለሞን አረዳ ገለጹ፡፡ «ጾታን መሰረት አድርገዉ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ከመከላከል አንጻር የአመራሮች ሚና» በሚል ርዕስ ለፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮችና ሰብሳቢ ዳኞች በቢሾፍቱ ከተማ አዱላላ ሪዞርትና ስፓ ታሕሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም የተዘጋጀ የስልጠና መርሐ-ግብር ተሒዷል፡፡ Read more
ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ሠራተኞች በንቃተ-ሕግ እንዲሁም ጾታን መሠረት ካደረገ ጉዳት ጋር በተያያዘ በሥነልቦናዊና በማሕበራዊ ድጋፎች እና መርሆዎች ላይ ሥልጠና ተሰጠ ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ሠራተኞች በንቃተ-ሕግ እንዲሁም ጾታን መሠረት ካደረገ ጉዳት ጋር በተያያዘ በሥነልቦናዊና በማሕበራዊ ድጋፎች እና መርሆዎች ላይ ሥልጠና ተሰጠ Thursday, December 29, 2022 2214 ከፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተውጣጡ ሬጅስትራሮችና የአስተዳደር ሠራተኞች በንቃተ ሕግና የሴቶች ሰብዓዊ መብቶች በዓለም አቀፍና በኢትየጵያ ሕግ ላይ እንዲሁም ጾታን መሠረት ካደረገ ጉዳት ጋር በተያያዘ በሥነልቦናዊና ማሕበራዊ ድጋፎችና መርሆዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ Read more
ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች በአገራችን ላይ ስምምነቶቹን የማክበር፣ የማስከበር እና ሰብአዊ መብቶችን የማሟላት ግዴታ እንደሚጥሉባት ተጠቆመ ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች በአገራችን ላይ ስምምነቶቹን የማክበር፣ የማስከበር እና ሰብአዊ መብቶችን የማሟላት ግዴታ እንደሚጥሉባት ተጠቆመ Monday, December 5, 2022 2630 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መቋቋሙን ተከትሎ የሰብዓዊ መብቶችን በሀገራት ለማስረጽና የሕግ ማዕቀፍ ለማበጀት የተለያዩ ሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን በማርቀቅ በአባል አገራቱ እንዲጸድቅ ማድረጉንና ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች በአገራችን ላይ ስምምነቶቹን የማክበር፣ የማስከበር እና ሰብአዊ መብቶችን የማሟላት ግዴታ እንደሚጥሉባት ተጠቆመ፡፡ Read more
ጾታን መሠረት ባደረጉ የኃይል ጥቃቶች 90 በመቶ ያህል ጥቃት ፈጻሚዎች ሕጋዊ ቅጣት እንደማያገኙ ተመለከተ ጾታን መሠረት ባደረጉ የኃይል ጥቃቶች 90 በመቶ ያህል ጥቃት ፈጻሚዎች ሕጋዊ ቅጣት እንደማያገኙ ተመለከተ Monday, November 28, 2022 2510 በአገራችን ጾታን መሠረት አድርገው ከሚፈጸሙ የኃይል ጥቃቶች መካከል 90 በመቶ ያህል ጥቃት ፈጻሚዎች ለፍትሕ ተቋማት ቀርበው ሕጋዊ ቅጣት እንደማያገኙ ተመለከተ፡፡ ጾታን መሰረት ያደረጉ የኃይል ጥቃቶች የወንጀል ምርመራ ቴክኒኮች፣ ፕሮቶኮል እንዲሁም አሠራሮችን በሚመለከት ለፌደራል ዳኞች እና ሌሎች የዳኝነት አካላት ሕዳር 17 እና 18 ቀን በአዳማ ከረዩ ሪዞርት ሆቴል ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ Read more
ሪፖርተር ጋዜጣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚደንት ከክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልስ ሕዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በእንግሊዝኛ ቋንቋ እትሙ እንደሚከተለው አቅርቦታል ሪፖርተር ጋዜጣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚደንት ከክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልስ ሕዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በእንግሊዝኛ ቋንቋ እትሙ እንደሚከተለው አቅርቦታል Thursday, November 24, 2022 2570 Meaza Ashenafi, who is best recognized for her work to empower women, was elected as the Federal Supreme Court’s first female president. She has held this role ever since, leading numerous initiatives to modernize the justice system. It wasn’t an easy task, especially in a nation where the separation between the three branches of government—the Executive, the Legislature, and the Judiciary—is blurred. Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚደንቶች፣ አመራሮችና ዳኞች ለክቡር አቶ ሰለሞን አረዳ የእንኳን ደስ አለዎት መርሐ-ግብር አካሔዱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚደንቶች፣ አመራሮችና ዳኞች ለክቡር አቶ ሰለሞን አረዳ የእንኳን ደስ አለዎት መርሐ-ግብር አካሔዱ Wednesday, November 23, 2022 2078 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሰለሞን አረዳ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የክርክር ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው መሾማቸውን ምክንያት በማድረግ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚደንቶች፣ ዳኞችና የሥራ ኃላፊዎች ሕዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ የእንኳን ደስ አለዎት መርሐ-ግብር አካሔዱ፡፡ Read more