የኢኮቴ ተጠቃሚነትን ማሳደግ በስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ቁልፍ የትኩረት መስክ እንዲሆን አስተያየት ቀረበ የኢኮቴ ተጠቃሚነትን ማሳደግ በስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ቁልፍ የትኩረት መስክ እንዲሆን አስተያየት ቀረበ Thursday, May 27, 2021 2836 በአማካሪ ድርጅት እየተዘጋጀ ያለው ሶስተኛው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ለፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች በቀረበበት መድረክ የኢኮቴ ተጠቃሚነትን ማሳደግ ከቁልፍ የውጤት መስክ መካከል አንዱ እንዲሆን አስተያየት ቀረበ፡፡ Read more
የተሻሻሉት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ እና የዳኝነት አስተዳደር አዋጆች መጽደቃቸው ለፍርድ ቤቱ የሪፎርም ሥራ መሠረት መሆናቸው ተገለጸ የተሻሻሉት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ እና የዳኝነት አስተዳደር አዋጆች መጽደቃቸው ለፍርድ ቤቱ የሪፎርም ሥራ መሠረት መሆናቸው ተገለጸ Sunday, May 23, 2021 4037 የተሻሻለው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ እና የዳኝነት አስተዳደር አዋጆች በቅርቡ መጽደቃቸው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለጀመሩት የሪፎርም ሥራ መሠረት መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ይህን የገለጹት የፍርድ ቤቱ አመራሮችና ዳኞች በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2013 የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ሲወያዩ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ Read more
ፍርድ ቤቱ ባቀረበው የበጀት ጥያቄ ላይ በምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጠ ፍርድ ቤቱ ባቀረበው የበጀት ጥያቄ ላይ በምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጠ Thursday, May 20, 2021 2744 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የ2014 በጀት ዓመት የበጀት ፍላጎት ለኢፌዲሪ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማቅረቡን ተከትሎ በበጀት ፍላጎት ላይ ለተነሱ ማብራሪያ ለሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች መግለጫ ሰጠ፡፡ Read more
የተማሪዎችን የሕግ ግንዛቤ ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ የተማሪዎችን የሕግ ግንዛቤ ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Sunday, May 16, 2021 3360 በትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ያላቸውን የሕግ ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በትምሕርት ሚኒስቴር፣ በሳይንስና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስቴር እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መካከል ተፈረመ፡፡ Read more
ለስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት የተካሄዱ የትንተና ጥናቶች ላይ ዓብይና የቴክኒክ ኮሚቴ ተጨማሪ ግብአት ሰጡ ለስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት የተካሄዱ የትንተና ጥናቶች ላይ ዓብይና የቴክኒክ ኮሚቴ ተጨማሪ ግብአት ሰጡ Saturday, May 8, 2021 3019 በአማካሪ ድርጅት የሚሰራውን ሶስተኛው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት ሂደትን እንዲከታተል በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋቋመው ዓብይና የቴክኒክ ኮሚቴ አማካሪ ድርጅቱ ለስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት ባካሄዳቸው የትንተና ጥናቶች ላይ ተጨማሪ ግብዓት ሰጠ፡፡ Read more
ፍርድ ቤቶች በዘጠኝ ወሩ ከአንድ መቶ 19 ሺህ በላይ ለሆኑ መዛግብት እልባት ሰጡ ፍርድ ቤቶች በዘጠኝ ወሩ ከአንድ መቶ 19 ሺህ በላይ ለሆኑ መዛግብት እልባት ሰጡ Friday, May 7, 2021 3118 የፌደራል ፍርድ ቤቶች በ2013 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ለ119, 413 መዛግብት እልባት መስጠታቸውን የሶስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተጠቃለለ የዘጠኝ ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አመለከተ፡፡ Read more
ፍርድ ቤቱ በአገልግሎት አሰጣጥ መልካም ተሞክሮ ለመቅሰም የመስክ ጉብኝት አደረገ ፍርድ ቤቱ በአገልግሎት አሰጣጥ መልካም ተሞክሮ ለመቅሰም የመስክ ጉብኝት አደረገ Thursday, April 29, 2021 2991 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሬጂስትራር አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያስችለውን መልካም ተሞክሮ ለመቅሰም በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝት አደረገ፡፡ Read more
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀዋሳ ማዕከል በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀዋሳ ማዕከል በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Wednesday, April 28, 2021 5170 የፌዴራል ጉዳዮችን በውክልና እንዳይመለከቱ ስልጣናቸው በተነሳባቸው የክልል ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተዘዋዋሪ ችሎት በማደራጀት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ Read more