በህጻናት ዝቅተኛ የወንጀል ተጠያቂነት እድሜ ላይ ያተኮረ ስልጠና እና ውይይት ከኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተካሄደ

377

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት እና በUNFPA ትብብር የህጻናት የወንጀል ተጠያቂነት ዝቅተኛ እድሜን በተመለከተ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከክቡራን የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት ተደርጓል

የፍርድ ቤቱ የፍትሃብሄር ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ጋር የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ውይይት አደረጉ

293

 የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የፍትሃብሄር ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰራተኞች ከሀላፊዎች ጋር በመሆን የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል

የብሪክስ አባል ሃገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች ፎረም ተጠናቀቀ

315

በራሽያ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከሰኔ 10-14 ቀን 2016 ዓ/ም ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች ለ5 ቀናት የተሳተፉበትና “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል ርዕስ ሲካሄድ የነበረዉ የጋራ የዉይይት መድረከ ተጠናቀቀ

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የሚመራ ልዑክ ቡድን ሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ (BRICS) አገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

393

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የሚመራዉ ልዑክ ቡድን ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ አገራት ጀስቲስ ፎረም ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ ሶቺ ከተማ አቅንቷል 

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዲንጋማ ዲዴ የተመራ ልዑክ ቡድን የልምድ ልውውጥ አደረገ

337

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዲንጋማ ዲዴ የተመራ እና አራት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑክ ቡድን ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል::

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ዝርጋታ የመስክ ጉብኝት ተደረገ

346

የፌደራል ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች እንዲሁም የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ 3 የልዑክ ቡድን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ዝርጋታ የደረሰበትን ደረጃ ለማየት የመስክ ጉብኝት በቀን 29/09/2016 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግምገማ ተደረገ

579

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በቀን 28/09/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቀርቦ ተገምግሟል

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፍኖተ ካርታ የ9 ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተደረገ

390

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፍኖተ ካርታ የ9 ወር አፈጻጸም ግምገማ በሀገራዊ የፍርድ ቤቶችና የፍትህ አካላት ትራንስፎርሜሽን የስራ አፈጻጸም የምክክር መድረክ ላይ በቀን 23/09/2016 ዓ.ም ቀርቧል::

123578910Last