በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጉብኝት አደረገ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጉብኝት አደረገ Friday, September 5, 2025 866 ልዑክ ቡድኑ ሆሳዕና ከተማ ሲገቡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በጽ/ቤታቸው የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ Read more
የፍርድ ቤቶች ዲጅታላይዜሽን እና አዲሱን መመሪያ ከመተግበር አንጻር ያለዉ እንቅስቃሴን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ የፍርድ ቤቶች ዲጅታላይዜሽን እና አዲሱን መመሪያ ከመተግበር አንጻር ያለዉ እንቅስቃሴን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ Friday, September 5, 2025 952 ፌዴራል ፍ/ቤቶችን በራሳቸዉ ኔትወርክ የማስተሳሰር እና አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ መሰረት ይሆን ዘንድ ላለፉት ዓመታት ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት እያስገነባ የነበረዉ ክላዉድ የመረጃ ቋት ያለዉ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ እየተጠናቀቀ ይገኛል። Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ፣የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤትን፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ጎበኙ። በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ፣የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤትን፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ጎበኙ። Tuesday, September 2, 2025 1010 በጉብኝታቸውም የ2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በክልሉ ፍርድ ቤቶች የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደምሴ ዱላቻ ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ Read more
ዓመታዊ የስራ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲሁም የሰራተኞች ፕሮግራም ተካሄደ ዓመታዊ የስራ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲሁም የሰራተኞች ፕሮግራም ተካሄደ Monday, September 1, 2025 1091 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች የተሳተፉበትና በፍርድ ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሀሳብ ልውውጥ የተደረገበት የውይይት መድረክ ነሐሴ 24 እና 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሔደ፡፡ Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ ተካሄደ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ ተካሄደ Monday, September 1, 2025 897 የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ በቀን 24/12/2017 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት፣ የጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ ምክትል ፕሬዝደንት፣ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞች እና የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ግንባታ ያለበት ደረጃ ተገመገመ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ግንባታ ያለበት ደረጃ ተገመገመ Monday, September 1, 2025 910 አዲስ እየተገነባ ያለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ያለበት ደረጃ በዛሬው እለት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በተገኙበት በቀን 23/12/2017 ዓ.ም ተገምግሟል፡፡ Read more
የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ወጣ የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ወጣ Wednesday, August 27, 2025 2012 የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 በመጽሐፍ መልክ መታተሙን ተከትሎ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ ክቡራን ዳኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውዝፍ መዛግብትን ለማጥራት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ጋር ተፈራረሙ የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውዝፍ መዛግብትን ለማጥራት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ጋር ተፈራረሙ Monday, August 25, 2025 1020 ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው በሚቆዩበት የክረምት ጊዜ ውዝፍ መዛግብት ማጥራትን ለመደገፍ የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት (MOU) የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ከጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ከተሰኘ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈራረሙ፡፡ Read more