ወጥነትና ተገማችነት በሌላቸው የሰበር ውሳኔዎች እና የወደፊት አቅጣጫ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ ወጥነትና ተገማችነት በሌላቸው የሰበር ውሳኔዎች እና የወደፊት አቅጣጫ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ Monday, September 8, 2025 1130 ወጥነትና ተገማችነት በሌላቸው የሰበር ውሳኔዎች እና የወደፊት አቅጣጫ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቀን 01/13/2017 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመራሮችና ዳኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ Read more
የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ Friday, September 5, 2025 1248 የቪድዮ ኮንፍረንስ፣ ኢ- ፋይሊንግ እና ዳታቤዝ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤ፣ ቦንጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲሁም በዞን ፍርድ ቤቶች በአጠቃላይ በ35 ፍርድ ቤቶች በቀን 30/12/2017 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡ Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጉብኝት አደረገ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጉብኝት አደረገ Friday, September 5, 2025 1063 ልዑክ ቡድኑ ሆሳዕና ከተማ ሲገቡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በጽ/ቤታቸው የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ Read more
የፍርድ ቤቶች ዲጅታላይዜሽን እና አዲሱን መመሪያ ከመተግበር አንጻር ያለዉ እንቅስቃሴን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ የፍርድ ቤቶች ዲጅታላይዜሽን እና አዲሱን መመሪያ ከመተግበር አንጻር ያለዉ እንቅስቃሴን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ Friday, September 5, 2025 1220 ፌዴራል ፍ/ቤቶችን በራሳቸዉ ኔትወርክ የማስተሳሰር እና አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ መሰረት ይሆን ዘንድ ላለፉት ዓመታት ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት እያስገነባ የነበረዉ ክላዉድ የመረጃ ቋት ያለዉ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ እየተጠናቀቀ ይገኛል። Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ፣የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤትን፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ጎበኙ። በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑክ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ፣የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤትን፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ጎበኙ። Tuesday, September 2, 2025 1193 በጉብኝታቸውም የ2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በክልሉ ፍርድ ቤቶች የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደምሴ ዱላቻ ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ Read more
ዓመታዊ የስራ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲሁም የሰራተኞች ፕሮግራም ተካሄደ ዓመታዊ የስራ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲሁም የሰራተኞች ፕሮግራም ተካሄደ Monday, September 1, 2025 1303 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች የተሳተፉበትና በፍርድ ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሀሳብ ልውውጥ የተደረገበት የውይይት መድረክ ነሐሴ 24 እና 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሔደ፡፡ Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ ተካሄደ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ ተካሄደ Monday, September 1, 2025 1174 የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ በቀን 24/12/2017 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት፣ የጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ ምክትል ፕሬዝደንት፣ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞች እና የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ግንባታ ያለበት ደረጃ ተገመገመ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ግንባታ ያለበት ደረጃ ተገመገመ Monday, September 1, 2025 1141 አዲስ እየተገነባ ያለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ ያለበት ደረጃ በዛሬው እለት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በተገኙበት በቀን 23/12/2017 ዓ.ም ተገምግሟል፡፡ Read more