በጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርጫ ጉዳዮችን እንዲመለከቱ ለተደራጁ ልዩ ችሎቶች የስራ አቅጣጫ ተሰጠ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርጫ ጉዳዮችን እንዲመለከቱ ለተደራጁ ልዩ ችሎቶች የስራ አቅጣጫ ተሰጠ Friday, April 16, 2021 433 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ከምርጫ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የሚታዩባቸው ችሎቶች በጠቅላይ ፍ/ቤት መደራጀታቸውን አፈጻጸማቸውን በተመለከተ ለፕሬዝደንት ጽ/ቤትና ለሬዲስትራሮች የስራ አቅጣጫ ሰጡ፡፡ Read more
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዳኞች እና ምድብ ችሎቶች እውቅና ሰጠ፡፡ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዳኞች እና ምድብ ችሎቶች እውቅና ሰጠ፡፡ Tuesday, October 27, 2020 639 ፍርድ ቤቱ ከእያንዳንዱ ምድብ ችሎቶት በባህሪና በመዝገብ አፈጻጸም መልካም ውጤት ያስመዘገበ 1 ዳኛ በመምረጥ በአጠቃላይ ለ11 ዳኞች የእውቅና ምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡ Read more
ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ ተደረገለት ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ ተደረገለት Tuesday, October 27, 2020 574 ጥቅምት 5/2013 ዓ.ም የኢትጵያ የሕግ ባለሞያዎች ማህበር ለፌ/መ/ደ/ፈ/ቤት ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል የተለያዩ የጥንቃቄ ግብአቶች (Personal Protective Equipment) በድጋፍ መልኩ አበርክቷል፡፡ Read more
ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ እንዲያገኙ ዳኞች በዘርፉ ላሉ የሥነምግባር መርሆዎች ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለጸ ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ እንዲያገኙ ዳኞች በዘርፉ ላሉ የሥነምግባር መርሆዎች ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለጸ Tuesday, October 27, 2020 592 የፌደራል ፍርድ ቤቶች በአገልግሎት አሰጣጣቸው የሕዝብ አመኔታ ሊያተርፉ የሚችሉት ሥራቸውን የዳኝነት የሥነምግባር ደንቡን እና ዓለም አቀፍ የዳኝነት የሥነምግባር መርሆዎችን መሠረት አድርገው ሲያከናውኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡ Read more
የፍ/ቤቱን ሴት ሰራተኞች ማብቃትና ሃላፊነታቸዉን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ድጋፎችን ማመቻቸት እንዲሁም ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር አስፈላጊነት ተጠቆመ፡፡ የፍ/ቤቱን ሴት ሰራተኞች ማብቃትና ሃላፊነታቸዉን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ድጋፎችን ማመቻቸት እንዲሁም ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር አስፈላጊነት ተጠቆመ፡፡ Saturday, September 19, 2020 646 የፍ/ቤቱን ሴት ሰራተኞች ማብቃትና ሃላፊነታቸዉን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ድጋፎችን ማመቻቸት እንዲሁም ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር አስፈላጊነት ተጠቆመ፡፡ Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባዔ 5ኛ ዓመታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባዔ 5ኛ ዓመታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ Thursday, September 17, 2020 559 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባዔ 5ኛውን ዓመታዊ ጉባዔ ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በፌዴራልና በክልል ፍርድ ቤቶች ተቋማዊና ዳኝነታዊ ነጻነት ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ Read more
የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን ነው የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን ነው Thursday, September 17, 2020 557 የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ፡፡ Read more
ለንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ተመለከተ ለንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ተመለከተ Thursday, September 17, 2020 472 የንብረት ባለቤትነት ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ውጤታማ የሆነ የውል አፈጻጸም ሥርዓት በመዘርጋት ለንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራ ምቹ ከባቢያዊ ሁኔታዎች ለመፍጠር እንዲቻል በፌደራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ Read more