ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል Tuesday, August 19, 2025 1298 ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሔደ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሔደ Tuesday, August 19, 2025 1120 የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ነሐሴ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ውይይት ተካሔደ፡፡ Read more
የፕላዝማ ችሎት እና ኢ- ፋይሊንግ አገልግሎት በጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ የፕላዝማ ችሎት እና ኢ- ፋይሊንግ አገልግሎት በጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ ተጀመረ Tuesday, August 19, 2025 1067 የጋንቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የፕላዝማ ችሎት እና ኢ-ፋይሊንግ አገልግሎት በክልሉ መጀመሩን አስመልክቶ የፍርድ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 09/12/2017 ዓ.ም ዉይይት አድርገዋል፡፡ Read more
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልው Tuesday, August 19, 2025 949 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት የልምድ ልውውጥ እያደረገ ይገኛል፡፡ Read more
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ተካሄደ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ተካሄደ Monday, August 4, 2025 999 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም አመታዊ የስራ አፈጻጸም የግምገማና የውይይት መድረክ ሀምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ Read more
የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተደረገ የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተደረገ Monday, August 4, 2025 1104 የሰበር ሰርዓትን ማጠናከር ለዳኝነት ሪፎርም(Strengthening the cassation system for effective judicial reform) በሚል የቀረበ ጽሁፍ ላይ በቀን 27/11/2017 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡ Read more
ለኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማሕበር ጽ/ቤት የሰበር ውሳኔዎች የድምጽ ቅጂ ተበረከተ ለኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማሕበር ጽ/ቤት የሰበር ውሳኔዎች የድምጽ ቅጂ ተበረከተ Wednesday, July 30, 2025 882 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሕትመት ተዘጋጅተው ከቅጽ 19-26 የወጡ የሰበር ውሳኔዎችን በድምጽ ቅጂ እንዲዘጋጁ በማድረግ ለኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማሕበር ጽ/ቤት ሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም አበረከተ፡፡ Read more
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርባ ምንጭ ማዕከል የህንፃ እድሳት ምርቃት መርሃግብር ተካሄደ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርባ ምንጭ ማዕከል የህንፃ እድሳት ምርቃት መርሃግብር ተካሄደ Monday, July 28, 2025 1050 የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርባ ምንጭ ማዕከል የህንፃ እድሳት ተደርጎ በሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ተመርቋል። Read more