Friday, April 29, 2022 / Categories: Speeches የቅድመ - ክስ እስራትን አስመልክቶ የተደረገ ንግግር የቅድመ - ክስ እስራት አስመልክቶ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ፕወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የማጠቃለያ ንግግር አድርገዋል፡፡ የንግግሩን ሙሉ ቃል ከፍርድ ቤቱ ድረ-ገጽ ከዚህ በታች በተገለጸ መስፈንጠሪያ ያገኙታል፡፡ Previous Article የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት አመታዊ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ባዘጋጀው “የሴቶች አመራር፣ መብቶች እና ቀጣይ እርምጃዎች” በሚል ዝግጅት ላይ ክብርት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር! Next Article ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተገልጋዮች እርካታ ጥናት ሪፖር ርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር Print 351 Documents to download የቅድመ - ክስ እስራት ማጠቃለያ ንግግር(.pdf, 733.79 KB) - 270 download(s)