Login
Federal Supreme Court
Search
  • ዋና ገፅ
  • ስለ ፍርድ ቤቱ
    • የዳኝነት ታሪክና ስርዐት
    • ራዕይ፣ ተልዕኮና የተሰጠ ኃላፊነት
    • ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ፕሬዝደንት
    • ም/ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ም/ፕሬዝደንት
      • የቀድሞ ም/ፕሬዚደንቶች
    • ዳኞች
      • በስራ ላይ ያሉ ዳኞች
      • የቀድሞ ዳኞች
    • አስተዳደር እና ዳይሬክቶሬቶች
  • የፍርድ ቤቱ አገልግሎቶች
    • የሬጂስትራር አገልግሎት
      • የተለያዩ የፍ/ቤት ፎርሞች
    • የፍርድ ቤቱ ዕለታዊ መርሐ-ግብር
    • የጉዳዮች መከታትያ
    • የፍርድ ቤት ሰነዶችን ለመጠየቅ
      • ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ለመጠየቅ
    • የህግ ድጋፍ
      • የተከላካይ ጠበቆች አገልግሎት
    • የፍርድ ቤት መር አስማሚነት
    • የትርጉም አገልግሎት
  • ኢ-ፋይሊንግ
    • Quick Start Guide
      • መመዝገብ
      • ኢ-መዝገብ መክፈት
    • የአጠቀቃቀም መግለጫ
    • ደንቦችና መመሪያዎች
    • ቅጾች
    • ማስተማሪያዎች እና ማሳያዎች
  • ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ
    • በፍርድ ቤት ሲገኙ
      • ምን ማየት እና ማድረግ እችላለሁ?
    • የችሎት ውስጥ ሥነሥርዓት
      • ችሎት ስርዓት ደንቦች
    • መረጃ ለወንጀል ተጠርጣሪዎች/ተከሳሾች
    • መረጃ ለፍትሐብሔር ተከራካሪዎች
    • በፍርድ ቤት ራስን ስለመወከል
    • መረጃ- ምስክር ሆነው ለሚቀርቡ
    • መረጃ ለሕግ ባለሙያዎች
    • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
  • ዲጂታል የሕግ ቤተ መጽሐፍት
    • ዓመታዊ ሪፖርቶች
    • የፍርድ ቤቱ አሁናዊ ሁኔታ
    • የዳኞች ወርሐዊ ጉባዔ
    • በፌደራል መንግሥት የወጡ ሕጎች
    • የተለያዩ ሰነዶች
    • የህትመት ውጤቶች
      • የህግ መጽሄት
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ቅፅ
      • ጋዜጣ
    • ውሳኔዎች
      • ሰበር ውሳኔዎች
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ውሳኔዎች
  • ዜናዎች
    • መግለጫዎች
    • ምስሎችና ሌሎች
      • ፎቶዎች
      • ተንቀሳቃሽ ምስሎች
    • ለመገናኛ ብዙሃን
      • ዜና መግለጫዎች
      • የፍርድ ቤት ውሎ አዘጋገብ ጥቆማዎች
      • ንግግሮች
  • መገናኛ
    • የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት
    • አስተያየት መስጫ
  • የጨረታ-ማስታወቂያ
  • የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • ስለ ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • የሐራጅ ማስታወቂያ
  • የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት-
    • መጀመሪያ
    • እኛን ለማግኘት
    • አጋር ድርጅቶች
    • አገልግሎቶች
    • አርቲክሎች
    • ዜናዎች
    • ጋለሪ
  • ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ሐሙስ ፣ ግንቦት 29 ቀን 2025
/ Categories: CASSATION, Cassation

ምኞት ካሣ ብሩ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሠ/መ/ቁጥር 270511

አመልካች ለዚህ ችሎት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ በጠበቃዋ አማካኝነት ያቀረበችዉ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የተሰጠው ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ሲሆን ይዘቱም በአጭሩ - አመልካች በእርግዝና ምክንያት የጤና መታወክ ስለገጠመኝ የሐክም የቅርብ ክትትል እንደሚያስፈልገኝ በመረጋገጡ ለአመልካችም ሆነ ለምወልደዉ ሕጻን ድህንነት በዋስትና ተለቅቄ እንዲከራከር ያቀረብኩትን ጥያቄ የሥር ፍርድ ቤቶች አለመቀበላቸዉ ኢትዮጵያ የተቀበለችዉን ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ሰነዶች የሴቶችና የሕጻናትን መብቶች ለማስከበር የወጣዉን ስምምነት አንቀጽ 12/2፣18/2 እና 24(2/መ)ን እና በአፍሪካ የሕጻናት መብቶች ቻርተር አንቀጽ 20(2/ሀ) ስር የተደነገገዉን የሚቃረን ነዉ፡፡በአመልካች ተፈጸመ የተባለዉ የወንጀል ድርጊት ለወደፊት ጥፋተኛ ስትሆን በወንጀል ሕግ አንቀጽ 61/1 መሰረት በአንድ አንቀጽ ስር የሚጠቃለል ሆኖ እያለ የስር ፍርድ ቤቶች አመልካች ለወደፊት የማትቀጣበትን ድንጋጌ ለዋስትና ክልከላ መሠረት በማድረግ የዋስትና መብቷ ሊጠበቅ አይገባም በማለት የሰጡት ዉሳኔ በሰ/መ/ቁጥር 134549 ላይ የተሰጠዉን የሕግ ትርጉም የሚቃረን ነዉ፡፡እንዲሁም አመልካች እንድከላከል ብይን የተሰጠው ከ3 ዓመት በላይ እና ከ10 ዓመት በታች ጽኑ እሥራት በሚያስቀጡ ተደራራቢ ወንጀሎች በመሆኑ የቅጣቱ ድምር ከ10 ዓመት በላይ መሆኑ የዋስትና መብት እንደማያስከለክል እንደገና በተሻሻለው የፀረ ሙስና ልዩ ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ አዋጅ ቁጥር 882/007 አንቀጽ 3(1) ተደንግጎ እያለ ይህንን በሚቃረን መልኩ የስር ፍርድ ቤቶች የአመልካችን የዋስትና መብት በመንፈግ የሰጡት ዉሳኔ ስለሆነ ታርሞ የአመልካች የዋስትና መብት ተጠብቆ ይወሰንልኝ በማለት አመልክተዋል፡፡መልካም ንባብ….

Print
2240

Documents to download

  • 270511(.pdf, 1.05 MB) - 318 download(s)

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    መገናኛ
  • ስልክ : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • ፋክስ : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • ኢሜል : fscpublicrelation@gmail.com
  • አድራሻ ፡ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ፈጣን አገናኝ
  • ስለፍርድ ቤቱ 
  • ኢ-ፋይሊንግ
  • የቀን መቁጠሪያ
  • ዜና መግለጫዎች
  • የጉዳዮች መከታተያ
  • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
    ያግኙን
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright 2026 by Federal Supreme Court
Powered By Bsquare IT Solutions