እነ መቶ አለቃ ኩምሳ ጨመዳ፣ወ-ሮ ኡርጌ መርጋ እና አቶ ካሳሁን አድነው የሰ-መ-ቁ 188071
የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች ከ2ኛ ተጠሪ ጋር የሽያጭ ውል ያላቸው መሆኑና ውሉም የተፈፀመው ከጋብቻ በፊት መሆኑ በ2ኛ ተጠሪ ታምኖ እያለ ፤ 250 ካ.ሜ በሆነ ይዞታ ላይ ስድስት ክፍል ቤት ሰርቶ ከፊሉን መኖሪያቸው ቀሪውን የሚያከራዩት በአጥር ተከልሎ ለብቻው ያለ ቤት መሆኑ በምስክሮችም ሆነ በክፍለ ከተማ ተረጋግጦ እያለ ፤ እንዲሁም የአመልካች ይዞታ ከተጠሪ የተለየ መሆኑ እየታወቀ ተጠሪዎች የስድስት ክፍል ቤት ባለመብት አድርጎ እኩል እንዲካፈሉ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መወሰኑ እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ይህን ውሳኔ ማጽናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ነው በማለት በሰበር ለማሳረም ነው።.........
18474