Login
Federal Supreme Court
Search
  • ዋና ገፅ
  • ስለ ፍርድ ቤቱ
    • የዳኝነት ታሪክና ስርዐት
    • ራዕይ፣ ተልዕኮና የተሰጠ ኃላፊነት
    • ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ፕሬዝደንት
    • ም/ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ም/ፕሬዝደንት
      • የቀድሞ ም/ፕሬዚደንቶች
    • ዳኞች
      • በስራ ላይ ያሉ ዳኞች
      • የቀድሞ ዳኞች
    • አስተዳደር እና ዳይሬክቶሬቶች
  • የፍርድ ቤቱ አገልግሎቶች
    • የሬጂስትራር አገልግሎት
      • የተለያዩ የፍ/ቤት ፎርሞች
    • የፍርድ ቤቱ ዕለታዊ መርሐ-ግብር
    • የጉዳዮች መከታትያ
    • የፍርድ ቤት ሰነዶችን ለመጠየቅ
      • ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ለመጠየቅ
    • የህግ ድጋፍ
      • የተከላካይ ጠበቆች አገልግሎት
    • የፍርድ ቤት መር አስማሚነት
    • የትርጉም አገልግሎት
  • ኢ-ፋይሊንግ
    • Quick Start Guide
      • መመዝገብ
      • ኢ-መዝገብ መክፈት
    • የአጠቀቃቀም መግለጫ
    • ደንቦችና መመሪያዎች
    • ቅጾች
    • ማስተማሪያዎች እና ማሳያዎች
  • ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ
    • በፍርድ ቤት ሲገኙ
      • ምን ማየት እና ማድረግ እችላለሁ?
    • የችሎት ውስጥ ሥነሥርዓት
      • ችሎት ስርዓት ደንቦች
    • መረጃ ለወንጀል ተጠርጣሪዎች/ተከሳሾች
    • መረጃ ለፍትሐብሔር ተከራካሪዎች
    • በፍርድ ቤት ራስን ስለመወከል
    • መረጃ- ምስክር ሆነው ለሚቀርቡ
    • መረጃ ለሕግ ባለሙያዎች
    • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
  • ዲጂታል የሕግ ቤተ መጽሐፍት
    • ዓመታዊ ሪፖርቶች
    • የፍርድ ቤቱ አሁናዊ ሁኔታ
    • የዳኞች ወርሐዊ ጉባዔ
    • በፌደራል መንግሥት የወጡ ሕጎች
    • የተለያዩ ሰነዶች
    • የህትመት ውጤቶች
      • የህግ መጽሄት
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ቅፅ
      • ጋዜጣ
    • ውሳኔዎች
      • ሰበር ውሳኔዎች
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ውሳኔዎች
  • ዜናዎች
    • መግለጫዎች
    • ምስሎችና ሌሎች
      • ፎቶዎች
      • ተንቀሳቃሽ ምስሎች
    • ለመገናኛ ብዙሃን
      • ዜና መግለጫዎች
      • የፍርድ ቤት ውሎ አዘጋገብ ጥቆማዎች
      • ንግግሮች
  • መገናኛ
    • የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት
    • አስተያየት መስጫ
  • የጨረታ-ማስታወቂያ
  • የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • ስለ ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • የሐራጅ ማስታወቂያ
  • የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት-
    • መጀመሪያ
    • እኛን ለማግኘት
    • አጋር ድርጅቶች
    • አገልግሎቶች
    • አርቲክሎች
    • ዜናዎች
    • ጋለሪ
  • ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ማክሰኞ ፣ ግንቦት 27 ቀን 2025
/ Categories: CASSATION, Cassation

እነ አቶ ሽፈራው ሰለሞን(5) ወ/ሮ እየሩሳሌም ሐይላይ ሰዎች የሠ/መ/ቁጥር 252875

ጉዳዩ የስጦታ ውል ይፍረስልን ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካቾች ከሳሽ፤ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካቾች ያቀረቡት ክስም በአጭሩ፡- የአመልካቾች አያት የሆኑት ሟች ወ/ሮ ሐረጓ ተሰማ በሐረር ከተማ ሸንኮር ወረዳ ቀበሌ 10 የቤት ቁጥር 589 የሆነው ቤት ውስጥ ሲኖሩ ቆይተው በ2010 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ገልጸው የውርስ ሀብት በሆነው መኖሪያ ቤት ላይ በ2003 ዓ.ም ያደረጉት ስጦታ ውል እንዲፈርስ በሚል ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡

ተጠሪ ለክሱ በሰጡት መልስ አመልካቾች ክስ ያቀረቡበት ቤት ቀደም ብሎ በሐረሪ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 48349 የውርስ ሀብት አይደለም ተብሎ ውሳኔ የተሰጠበት ስለሆነ በድጋሚ ክስ ሊቀርብበት አይችልም፤ለክሱ ምክንያት የሆነው ቤት የውርስ አካል አለመሆኑ ተረጋግጦ ክሱ ውድቅ በመሆኑ፤እንዲሁም ከተራ ቁጥር 2 እስከ 5 ያሉ አመልካቾች ወራሽ ስለመሆናቸው ሳያረጋግጡ ያቀረቡት ክስ የክስ ምክንያት የሌለው መሆኑን፤ክስ የቀረበበትን ቤት በታህሳስ 11 ቀን 2003 ዓ.ም ሟች ለተጠሪ በስጦታ ካስተላለፉ ከ11 አመት በኋላ እንዲሁም አውራሽ የሖኑት ወ/ሮ ሐረጓ ተሰማ  ከሞቱ አራት አመት በኋላ የቀረበው ክስ በይርጋ የታገደ ነው፤ ክሱ የቀረበለት የሐረሪ ክልል ህዝብ ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ጉዳዩን የማየት ስልጣን የለውም የሚሉ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ያቀረቡ ሲሆን በፍሬ ነገር ረገድም ክርክራቸውን አቅርበዋል፡፡መልካም ንባብ…

Print
1805

Documents to download

  • 252875(.pdf, 863.38 KB) - 286 download(s)

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    መገናኛ
  • ስልክ : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • ፋክስ : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • ኢሜል : fscpublicrelation@gmail.com
  • አድራሻ ፡ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ፈጣን አገናኝ
  • ስለፍርድ ቤቱ 
  • ኢ-ፋይሊንግ
  • የቀን መቁጠሪያ
  • ዜና መግለጫዎች
  • የጉዳዮች መከታተያ
  • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
    ያግኙን
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright 2025 by Federal Supreme Court
Powered By Bsquare IT Solutions