Login
Federal Supreme Court
Search
  • ዋና ገፅ
  • ስለ ፍርድ ቤቱ
    • የዳኝነት ታሪክና ስርዐት
    • ራዕይ፣ ተልዕኮና የተሰጠ ኃላፊነት
    • ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ፕሬዝደንት
    • ም/ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ም/ፕሬዝደንት
      • የቀድሞ ም/ፕሬዚደንቶች
    • ዳኞች
      • በስራ ላይ ያሉ ዳኞች
      • የቀድሞ ዳኞች
    • አስተዳደር እና ዳይሬክቶሬቶች
  • የፍርድ ቤቱ አገልግሎቶች
    • የሬጂስትራር አገልግሎት
      • የተለያዩ የፍ/ቤት ፎርሞች
    • የፍርድ ቤቱ ዕለታዊ መርሐ-ግብር
    • የጉዳዮች መከታትያ
    • የፍርድ ቤት ሰነዶችን ለመጠየቅ
      • ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ለመጠየቅ
    • የህግ ድጋፍ
      • የተከላካይ ጠበቆች አገልግሎት
    • የፍርድ ቤት መር አስማሚነት
    • የትርጉም አገልግሎት
  • ኢ-ፋይሊንግ
    • Quick Start Guide
      • መመዝገብ
      • ኢ-መዝገብ መክፈት
    • የአጠቀቃቀም መግለጫ
    • ደንቦችና መመሪያዎች
    • ቅጾች
    • ማስተማሪያዎች እና ማሳያዎች
  • ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ
    • በፍርድ ቤት ሲገኙ
      • ምን ማየት እና ማድረግ እችላለሁ?
    • የችሎት ውስጥ ሥነሥርዓት
      • ችሎት ስርዓት ደንቦች
    • መረጃ ለወንጀል ተጠርጣሪዎች/ተከሳሾች
    • መረጃ ለፍትሐብሔር ተከራካሪዎች
    • በፍርድ ቤት ራስን ስለመወከል
    • መረጃ- ምስክር ሆነው ለሚቀርቡ
    • መረጃ ለሕግ ባለሙያዎች
    • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
  • ዲጂታል የሕግ ቤተ መጽሐፍት
    • ዓመታዊ ሪፖርቶች
    • የፍርድ ቤቱ አሁናዊ ሁኔታ
    • የዳኞች ወርሐዊ ጉባዔ
    • በፌደራል መንግሥት የወጡ ሕጎች
    • የተለያዩ ሰነዶች
    • የህትመት ውጤቶች
      • የህግ መጽሄት
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ቅፅ
      • ጋዜጣ
    • ውሳኔዎች
      • ሰበር ውሳኔዎች
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ውሳኔዎች
  • ዜናዎች
    • መግለጫዎች
    • ምስሎችና ሌሎች
      • ፎቶዎች
      • ተንቀሳቃሽ ምስሎች
    • ለመገናኛ ብዙሃን
      • ዜና መግለጫዎች
      • የፍርድ ቤት ውሎ አዘጋገብ ጥቆማዎች
      • ንግግሮች
  • መገናኛ
    • የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት
    • አስተያየት መስጫ
  • የጨረታ-ማስታወቂያ
  • የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • ስለ ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • የሐራጅ ማስታወቂያ
  • የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት-
    • መጀመሪያ
    • እኛን ለማግኘት
    • አጋር ድርጅቶች
    • አገልግሎቶች
    • አርቲክሎች
    • ዜናዎች
    • ጋለሪ
  • ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ሐሙስ ፣ ግንቦት 29 ቀን 2025
/ Categories: CASSATION, Cassation

እነ ፋጡማ ኢብራሂም (5) ሰዎች እና መፍቱሃሙሳ የሠ/መ/ቁጥር 257851

የሰበር ቅሬታው ይዘት በአጭሩ፡- የምሰራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት መስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም ክርክሩ ሊቀጥል አይገባም በሚል ቀርቦለት የነበረውን አቤቱታ ውደቅ ካደረገ በኋላ የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉን ቁጥር 208 ድንጋጌን መሠረት አድርጎ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም የቀረበውን ተመሳሳይ አቤቱታ በድጋሚ አይቶ አስቀድሞ የሰጠውን ትዕዛዝ መሻሩ፤ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚው ችሎት የፌዴራሽን ምክር ቤት የህግ ትርጉም እስኪሰጥ ድረስ ክርክሮች ታግደው እንዲቆዩ መመሪያ ያስተላለፈው በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል ነዋሪ በሆኑ ተከራካሪዎች መካከል የሚደረገውን ክርክር የሚመለከት እንጅ በኦሮሚያ እና የሀረሪ ክልል ነዋሪዎችን የማይመለከት ሆኖ ሳለ የሰበር ሰሚ ችሎቱ የሰጠው ትዕዛዝ ተጠቅሶ ክርክሩ መቋረጡ፤የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚው ችሎት የክልል ያልሆነ(በፌደራል ጉዳይ) በመመሪያ የማስቆም ሥልጣን የለሌለው መሆኑ እየታወቀ መመሪያውን መሠረት አድርጎ መዝገቡ መዘጋቱ፤ ይግባኝ ሰሚው የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ይህንኑ ትዕዛዝ ማጽናቱ በሕገ-መንግስቱ የተከበረላቸውን መብት የሚጥስ ስለሆነ የሥር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ትእዛዝ እና ውሳኔ ተሽሮ መዝገቡ ከቆመበት ተንቀሳቅሶ ውሳኔ እንዲሰጥ ይወሰንልን የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ… 

Print
2067

Documents to download

  • 257851(.pdf, 869.55 KB) - 256 download(s)

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    መገናኛ
  • ስልክ : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • ፋክስ : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • ኢሜል : fscpublicrelation@gmail.com
  • አድራሻ ፡ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ፈጣን አገናኝ
  • ስለፍርድ ቤቱ 
  • ኢ-ፋይሊንግ
  • የቀን መቁጠሪያ
  • ዜና መግለጫዎች
  • የጉዳዮች መከታተያ
  • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
    ያግኙን
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright 2025 by Federal Supreme Court
Powered By Bsquare IT Solutions