ወ/ሮ ቃልኪዳን አስቻለዉ ጸጋሁን እና ክሮስ ካንትሪ ትሬዲንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰ.መ.ቁ.257068
የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካች በሥር ፍ/ቤት ጽፈዉ ባቀረቡት የክስ አቤቱታ፡ አመልካች በተጠሪ ድርጅት በቴክኒካል ማናጀርነት የሥራ መደብ ተቀጥሬ እየሰራሁኝ እኔ ከመቀጠሬ በፊት የተገዙና ባለማካርኩት መድሃኒቶች ሽያጭ ኪሳራ ደርሷል በሚል ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም በጻፈ ማስጠንቀቂያ ከአንድ ወር በኋላ የሥራ ዉሌ እንደሚቋረጥ አሳዉቆኝ የሥራ ዉሉን ያቋረጠ በመሆኑ፣ ስንብቱ ሕገወጥ ነዉ እንዲባልልኝ፣ የተለያዩ ክፍያዎችን እንዲከፍለኝ እንዲወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ…
2755