ወ/ሮ አያልነሽ ሚሻል እና የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ሃዋሳ ጽ/ቤት የሰበር መ/ቁ 257607
አመልካች ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ባቀረቡት አቤቱታ ኮሚሽኑ የግዥና አስዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ባወጣዉ ማስታወቅያ ተመዝግቤ ለፁሁፍ ፈተና በቀረብኩበት ወቅት አብረዉኝ ከሚፈተኑት መካከል ቆንጂት በዛብህ የተባሉ ተፈታኝ ወደ ፈተና አዳራሽ ወረቀት ይዘዉ በመግባት ከወረቀቱ ላይ መልስ ሲሰሩ የነበር በመሆኑ በወቅቱ ፈተኝ ለነበሩት ለአቶ ቤዛዩ ከበደ በሌላዋ ተፈተኝ መቅደስ ካህሳይ አማካኝነት የተነገራቸዉ ቢሆንም ፈታኙ ወረቁቱን ወደ ቦርሳ እንድታስገባ ብቻ በማድረግ ትኩረት ሳይሰጡ አልፈዉታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በቃል ፈተና ወቅት እኔን ለመጉዳ አግባብነት የሌላቸዉ ጥያቄዎች ሲያቀርቡ የነበር በመሆኑ የዉድድሩ ዉጤት አድሏዊ እና አግባብነት የሌለዉ በመሆኑ ዉድቅ ሊደረግ ይገባል በሚል ቅሬታቸውን ዘርዝረው አቅርበዋል፡፡መልካም ንባብ…
4831
Documents to download
-
257607(.pdf, 1.06 MB) - 642 download(s)