ወ/ሮ ጎበኔ ጉዬ እናአቶ ሁሴን ሶራ የሰበር መዝገብ ቁጥር 249911
ጉዳዩ የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲጀምር ተጠሪ ከሳሽ ፣አመልካች 2ኛ ተከሳሽ፣ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ጀማል ከድር 1ኛ ተከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡ የሰበር አቤቱታለዚህ ችሎት የቀረበው የሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/14689 በቀን25/01/2015 ዓም የሰጠውን ውሳኔ የምዕራብ አርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 45377 በቀን 15/02/2015 ዓ/ም ቅሬታውን ባለመቀበል ትዕዛዝ በመስጠቱ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 407521 በቀን 18/05/2015 ዓ/ም እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ/ 421547 በቀን 24/08/2015 ዓ/ም የሥር ፍረድ ቤቶች ውሳኔ በማጽናት የሰጡትን ውሰኔ በመቃወም አመልካች ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ/ም የተጻፈ ቅሬታ በማቅረባቸው ነው።መልካም ንባብ…
2354
Documents to download
-
249911(.pdf, 843.8 KB) - 290 download(s)