Login
Federal Supreme Court
Search
  • ዋና ገፅ
  • ስለ ፍርድ ቤቱ
    • የዳኝነት ታሪክና ስርዐት
    • ራዕይ፣ ተልዕኮና የተሰጠ ኃላፊነት
    • ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ፕሬዝደንት
    • ም/ፕሬዝደንት
      • በስራ ላይ ያሉ ም/ፕሬዝደንት
      • የቀድሞ ም/ፕሬዚደንቶች
    • ዳኞች
      • በስራ ላይ ያሉ ዳኞች
      • የቀድሞ ዳኞች
    • አስተዳደር እና ዳይሬክቶሬቶች
  • የፍርድ ቤቱ አገልግሎቶች
    • የሬጂስትራር አገልግሎት
      • የተለያዩ የፍ/ቤት ፎርሞች
    • የፍርድ ቤቱ ዕለታዊ መርሐ-ግብር
    • የጉዳዮች መከታትያ
    • የፍርድ ቤት ሰነዶችን ለመጠየቅ
      • ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ለመጠየቅ
    • የህግ ድጋፍ
      • የተከላካይ ጠበቆች አገልግሎት
    • የፍርድ ቤት መር አስማሚነት
    • የትርጉም አገልግሎት
  • ኢ-ፋይሊንግ
    • Quick Start Guide
      • መመዝገብ
      • ኢ-መዝገብ መክፈት
    • የአጠቀቃቀም መግለጫ
    • ደንቦችና መመሪያዎች
    • ቅጾች
    • ማስተማሪያዎች እና ማሳያዎች
  • ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ
    • በፍርድ ቤት ሲገኙ
      • ምን ማየት እና ማድረግ እችላለሁ?
    • የችሎት ውስጥ ሥነሥርዓት
      • ችሎት ስርዓት ደንቦች
    • መረጃ ለወንጀል ተጠርጣሪዎች/ተከሳሾች
    • መረጃ ለፍትሐብሔር ተከራካሪዎች
    • በፍርድ ቤት ራስን ስለመወከል
    • መረጃ- ምስክር ሆነው ለሚቀርቡ
    • መረጃ ለሕግ ባለሙያዎች
    • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
  • ዲጂታል የሕግ ቤተ መጽሐፍት
    • ዓመታዊ ሪፖርቶች
    • የፍርድ ቤቱ አሁናዊ ሁኔታ
    • የዳኞች ወርሐዊ ጉባዔ
    • በፌደራል መንግሥት የወጡ ሕጎች
    • የተለያዩ ሰነዶች
    • የህትመት ውጤቶች
      • የህግ መጽሄት
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ቅፅ
      • ጋዜጣ
    • ውሳኔዎች
      • ሰበር ውሳኔዎች
      • የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ውሳኔዎች
  • ዜናዎች
    • መግለጫዎች
    • ምስሎችና ሌሎች
      • ፎቶዎች
      • ተንቀሳቃሽ ምስሎች
    • ለመገናኛ ብዙሃን
      • ዜና መግለጫዎች
      • የፍርድ ቤት ውሎ አዘጋገብ ጥቆማዎች
      • ንግግሮች
  • መገናኛ
    • የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
    • የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት
    • አስተያየት መስጫ
  • የጨረታ-ማስታወቂያ
  • የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • ስለ ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
    • የሐራጅ ማስታወቂያ
  • የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት-
    • መጀመሪያ
    • እኛን ለማግኘት
    • አጋር ድርጅቶች
    • አገልግሎቶች
    • አርቲክሎች
    • ዜናዎች
    • ጋለሪ
  • ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ማክሰኞ ፣ ግንቦት 27 ቀን 2025
/ Categories: CASSATION, Cassation

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እና ታደሰ ከበበ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የሰበር መ/ቁ247851

በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ የግንባታ ውልን የሚመለከት ነው፡፡ ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት  የአሁን ተጠሪ በአመልካች ላይ ባቀረበው ክስ ነው፡፡

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው ተጠሪ ባቀረበው ክስ የጀሞ  ጤና  ጣቢያ ጂ + 5 ህንጻ ለማስራት ከአመልካች ጋር ግንቦት 29 ቀን 2009  ዓ.ም ውል የገባን ቢሆንም አመልካች በውሉ መሰረት የተሟላ ዲዛይን እና የግንባታ ፍቃድ በወቅቱ ባለመስጠቱ እንዲሁም ግንባታ የሚከናወንበትን ቦታ አጽድቶ ባለማስረከቡ ምክንያት ስራው በመጓተቱ በአመልካች ጥፋት ውሉ ሰኔ 03 ቀን 2011ዓ.ም ተቋረጧል፡፡ በመሆኑም በሳይት ላይ ለተቀጠሩ ሰራተኞች  ሳይሰሩ የተከፈላቸው ደመወዝ የኮንስትራክሽን ማሽን ስራ የፈቱበት ኪሳራ ግንባታው በመዘግየቱ ምክንያት የተፈጠረ ኦቨር ሄድ ወጪ ስራው እስከ መጨረሻው ቢሰራ ኖሮ ከስራው የሚገኘው ትርፍ የተሰራ ስራ በባለሞያ የተረጋገጠ ግምት በግንባታ ቦታ የገባው የግንባታ ማቴሪያል ግምት ላይ ለከሳሽ ቅድሚያ የተከፈለው ተቀንሶ ልዩነቱን በድምሩ 25,201,775.23(ሃያ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ብር ከ23/100) ከወለድ ጋር እንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ክስ አቅርቧል፡፡መልካም ንባብ…

Print
2001

Documents to download

  • 247851(.pdf, 856.81 KB) - 265 download(s)

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    መገናኛ
  • ስልክ : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • ፋክስ : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • ኢሜል : fscpublicrelation@gmail.com
  • አድራሻ ፡ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ፈጣን አገናኝ
  • ስለፍርድ ቤቱ 
  • ኢ-ፋይሊንግ
  • የቀን መቁጠሪያ
  • ዜና መግለጫዎች
  • የጉዳዮች መከታተያ
  • በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
    ያግኙን
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright 2025 by Federal Supreme Court
Powered By Bsquare IT Solutions