የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ ጌቱ ዋቅቶላ እና አቶ አገኘሁ ደጉ -የሰ/መ/ቁጥር---258091
ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም የስር ፍ/ቤቶች ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ለማሳረም በሚል ሲሆን አቤቱታው በአጭሩ ሲታይ፡-ተጠሪ ያቀረቡት ዳኝነት በደረጃ 11 በተጠባባቂነት ለአንድ አመት የሰራሁ በመሆኑ ካለሁበት ደረጃ 9 ወደ 11 ላድግ ይገባል የሚል ስለሆነ የደረጃ እድገትን በሚመለከት ደግሞ ስልጣን ያለው ፍ/ቤት እንጂየአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ባለመሆኑ ቦረዱ ያለተጠሪ በተደጋጋሚ አቤቱታ ለአመልካች ማቅረባቸው በአዋጅ ቁጥር 1156/11 አንቀጽ 165 ስር እንደይርጋ ማቋረጫ ባልተቀመጠበት ሁኔታ ይርጋው እንደተቋረጠ ተደርጎ መወሰኑ ሆነ ተጠሪ ከመጋቢት 14 ቀን 2011 እስከ ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ/ም እና ከሰኔ 21 ቀን 2011 እስከ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ/ም ድረስ በተጠባባቂነት የስራባቸው ሁለት መደቦች እንደቅደምተከተላቸው በደረጃ 10 እና 11 ሲሆኑ ሁለቱም የተለያዩ የስራ መደቦች ሆነው እያለ እንደተመሳሳይ ስራ ተቆጥረው መወሰኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ እንዲታረም የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ ….
2154
Documents to download
-
258091(.pdf, 833.85 KB) - 277 download(s)