የሰበር ውሳኔዎች

 

የካፕቴን ሲዶኔ ኬቭን ሁበርት ጆርጅስ እና...

የጉዳዩ አመጣጥ አመልካች በስር የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ተጠሪ አመልካችን በኢሲ ኤክስፓት ፓይለት በውጭ ዜጋ አብራሪነት በ22/1/2011ዓ.ም በተፈረመ የስራ ቅጥር ውል ለተወሰነ ግዜ የቀጠረ... Read more

ወ/ሮ ቃልኪዳን አስቻለዉ ጸጋሁን እና...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካች በሥር ፍ/ቤት ጽፈዉ ባቀረቡት የክስ አቤቱታ፡ አመልካች በተጠሪ ድርጅት በቴክኒካል ማናጀርነት የሥራ መደብ ተቀጥሬ እየሰራሁኝ እኔ ከመቀጠሬ በፊት የተገዙና ባለማካርኩት መድሃኒቶች ሽያጭ ኪሳራ... Read more

ወ/ሮ የሺ ሽብሩ እና አቶ ከበደ ድንቁ...

ጉዳዩ የግራ ቀኙ ተከራካሪ ወገኖች የጋብቻ ፍቺን ተከትሎ በቀረበው የንብረት ክርክር ስምምነት ባልተደረሰባቸው ንብረቶች ላይ የቀረበ ዳኝነትን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ ተጀመረው በሄጦሳ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች ከሳሽ ተጠሪ... Read more

አቶ አየለ ሽፈራው እና ጎባ ወረዳ ፍ/ቤት...

ጉዳዩ የመንግሥት ሠራተኛን ከሥራና ከደመወዝ ማገድ ሕጋዊነትን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የደ/ም/ኢት/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more
First1314151618202122Last
«June 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
25262728293031
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293012345

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

0

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

33

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ

60

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚያገለግሉ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎችን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ የስልጠና ማንዋል የመጨረሻ ረቂቅ ሰነድ ላይ የውይይት እና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ 

‎የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከናወኑ የሪፎርም እና የዲጂታላይዜሽን ሥራዎችን ጎበኙ

58

በኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ እና የጄሲኢ (JCE) ሰብሳቢ በሆኑት በክብርት ዳኛ ሱዛን ኞኪ ንዱንጉ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር አጠናቋል።

‎በመሰረታዊ የክስ መደራደር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ‎

0

ከፌዴራልና ከክልል ለተውጣጡ የዳኝነትና የፍትህ አካላት አመራሮች፣ ዳኞች እንዲሁም የሕግ ባለሙያዎች በመሰረታዊ የክስ መደራደር ( Plea bargaining) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከፔፐርዳይን ዩኒቨርሲቲ በተጋበዙ አሰልጣኞች ተሰጥቷል።

1345678910Last