የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ ቀመሪያ ሁሴን እናሼህ ጀማል ሁሴን...

ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክፍፍልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞ በተከሳሽነት ተከራካረዋል፡፡ አመልካች ባቀረቡት... Read more

ወ/ሮ አገሪቱ በዛ እና አቶ በላይ በዛ...

የቀረበዉ ክስ ይዘት የሰበር አመልካቾች እና ተጠሪዎች የአንድ አባት እና እናት ልጆች ስንሆን ሟች እናታችን አደሌ ገላዉ በህወት ሳለች በ2002 ዓ/ም በዳዉንት ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ቀርባ የመሬት ይዞታዋን ተናዛልን ወራሽነታችንንም... Read more

እነ አቶ ሽፈራው ሰለሞን(5) ወ/ሮ...

ጉዳዩ የስጦታ ውል ይፍረስልን ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካቾች ከሳሽ፤ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካቾች ያቀረቡት ክስም በአጭሩ፡- የአመልካቾች አያት... Read more

መ/ር ምህረት መስፍን ቀረቡ እና አቶ...

ጉዳዩ የመፋለም ክስን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስማዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን በስር ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ተጠሪ በወገዳ ከተማ ቤትኖራ ቀበሌ... Read more
First1617181921232425Last
«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

192

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።

ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ

207

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል።

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

335

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

356

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ

339

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚያገለግሉ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎችን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ የስልጠና ማንዋል የመጨረሻ ረቂቅ ሰነድ ላይ የውይይት እና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ 

12345678910Last