የሰበር ውሳኔዎች

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ...

በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ የግንባታ ውልን የሚመለከት ነው፡፡ ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት  የአሁን ተጠሪ በአመልካች ላይ ባቀረበው ክስ ነው፡፡ ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው ተጠሪ ባቀረበው ክስ... Read more

ትሬድ ፓዝ ኢንተርናሽናል...

አመልካች ለፍርድ ቤቱ ያቀረበዉ ክስ ይዘትም በአጭሩ፡- ከ1ኛ ተከሳሽ ጋር በተደረገ የአየር ጭነት ሽያጭ ወኪልነት ዉል መሠረት የሚጠበቅብኝን ግዴታ ባልፈጽም እስከ ብር 6,984,075.00 የሚደርስ፣ እንዲሁም ህዳር 08 ቀን 2007... Read more

አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ እና የፍትህ...

ጉዳዩ አመልካች ሚስት የሆኑት ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ስላሱ የወንጀል ሕጉን አንቀጽ 539/1(ሀ) ተላልፈው መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም የግዲያ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ክስ በመሠረተበት ጉዳይ የቤት ሠራተኛው የሆነችውን ግለሰብ ቅጣቱ... Read more

አቶ ናሁሰናይ አጥናፉ እና ኢትዮቴሌኮም...

ጉዳዩ በዚህ መልኩ የቀረበለት የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በፍሬ ጉዳዩ ላይየግራቀኙን ክስ እና ማስረጃ ከመረመረ በኃላ ለዲሲፒሊን ዉሳኔዉ ምክንያት የሆነዉ ስህተት የተፈፀመዉ አመልካች በሌለበት በዝውውር ሳይመጣ የተሰራ... Read more
First1819202123252627Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ

56

በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል።

1345678910Last