የሰበር ውሳኔዎች

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ ጌቱ...

ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም የስር ፍ/ቤቶች ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ለማሳረም በሚል ሲሆን አቤቱታው በአጭሩ ሲታይ፡-ተጠሪ ያቀረቡት ዳኝነት በደረጃ 11 በተጠባባቂነት ለአንድ አመት የሰራሁ በመሆኑ... Read more

አብይ ምክረ ስላሴ እና ይበሉመሰዋ የደረቅ...

ጉዳዩ የግል የሥራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን፣ ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ባቀረቡት ክስ ከታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በተጠሪ ድርጅት ተቀጥሮ በወር ብር 31897.00 ደመወዝ... Read more

ዊነርስ ቻፕል ኢንተርናሽናል እና እነ አቶ...

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው ተጠሪዎች ባቀረቡት ክስ ከአመልካቸ ጋር የነበራቸዉ የሰራ ግንኝነት የተቋረጠ በመሆኑ የተለያዩ ክፍያዎች እንዲከፈላቸዉ የጠየቁ ሲሆን አመልካች በቀረበዉ ክስ ላይ መልስ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተልኮ ነገር... Read more

መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን ተጠሪ በሥር ወረዳ ፍ/ቤት ጽፈዉ ባቀረቡት የክስ አቤቱታ፡ ተጠሪ የአመልካች የዱቄት መኖ ማቀናባበሪያ ፋበሪካ ሥራ አስኪያጅ በመሆን በሥራ መሪነት ሳገለግል ቆይቼ ተጠሪ በሰጠዉ ጥቆማ በወንጀል ተጠርጥሬ... Read more
First2021222325272829Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ

56

በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል።

1345678910Last