የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ እሸቱ መንጋው እና እነ አቶ መሀመድ...

ጉዳዩ የቤት ሽያጭ ውልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በላስታ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡በስር ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪዎች ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል፡፡ አመልካች ያቀረቡት ክስ ይዘት በላሊበላ ከተማ ደ/ዘይት... Read more

እነ አቶ ደፋር ወርቁ //3 ሰዎች// እና...

ይህ የሰበር ቅሬታ ሊቀርብ የቻለው  የአሁን አመልካቾች በስር ፍርድ ቤት ተከሳሾች የሆኑት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የዞኑ ከፍተኛ... Read more

አቶ ከበደ ገ/ጊዮርጊስ አጎናፍር እና...

ጉዳዩ የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን፣ ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ባቀረቡት ክስ በተጠሪ ድርጅት በኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ ስር በብርድ ልብስ ማምረቻ ክፍል ኃላፊነት ከነሐሴ 16 ቀን 2003... Read more

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደቡብ...

ጉዳዩ የተጀመረው ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ 1ኛ ተጠሪ፣ ከሳሽ 2ኛ ተጠሪ ጣልቃ ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ከሳሽ በተከሳሽ ላይ ያቀረቡት ክስ ዝርዝር በአጭሩ የተከሳሽ ንብረት የሆነው... Read more
First2122232426282930Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last