የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ደረጀ ለገሰ እና ሚሊተሪ ተራ...

አመልካችበሥር ፍ/ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ ከተከሳሹ ላይ የቤት ቁጥር 001/ኤ፣ የሱቅ ቁጥር F4-042C የሆነ በ3/07/2012 ዓ/ም በተደረገ ውል፣ በውላችን 4 እና 5 ተከሳሹ ህንጻና የተከራየሁትን ሱቅ ጥበቃ መድቦ... Read more

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ እና አልይ አብዱራህማን...

ጉዳዩ የጉዳት ካሳን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በሐረሪ ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር አመልካች 1ኛ ተከሳሽ፣ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ በዚህ የሰበር ክርክር ተካፋይ ያልሆኑ አቶ... Read more

አቶ ታከለ በረዳ እና እነ ብሄራዊ...

ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም አመልካች የስር የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት  ውሳኔ ላይ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ እንዲታረም በማለት ሲሆን የቀረበው የሰበር አቤቱታውም የኮድ- 3-93835 ኢቲእና... Read more

የአፋር ክልል የኤትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

ጉዳዩ የተጀመረው በአፋር ክልል የአሩሲረሱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት አመልካች 2ኛ ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ኢትዮ ቴሌኮም 1ኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የስር ከሳሽ በስር ተከሳሾች... Read more
First2223242527293031Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ

106

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።

12345678910Last