አቶ ኡመር ብሩ ናስር እና እነ ወ/ሮ... ጉዳዩ ከፍርድ ቤት ንብረት ለማስከበር የተሰጠ እግድ በግብይት ላይ የሚኖረውን ውጤትየሚመለከት ነው፡፡ የሰበርአቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል... Read more
ሀበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር እና አያት... የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት በመ/ቁ 03219 በቀን 10/09/2015 ዓ.ም የሰጠው... Read more
ወ/ሮ እሌኒ ነጋሽ ኪዳኑ እና አቶ ክብሮም... ጉዳዩ የቤት ኪራይ ውልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረውየፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካች በስር ፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ ይዘትበለሚኩራ... Read more
ሃምሳ አለቃ ሽፈራው ተሰማ እና ወ/ሮ... ጉዳዩ አፈጻጸምን የሚመለከት ነዉ፡፡ ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋብቻ በፍርድ ቤት ዉሳኔ መፍረሱን ተከትሎ በተሰጠ ዉሳኔ መሠረት እንዲፈጸም ተጠሪ ባቀረበችዉ የአፈፃፀም ክስ አቅርባ ለዚህ ሰበር አቤቱታ... Read more
ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ስርአትን በተመለከተ ለተከላካይ... ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ስርአትን በተመለከተ ለተከላካይ... Monday, December 8, 2025 99 በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት ከህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የቆየ ተከታታይ ስልጠና ለተከላካይ ጠበቆች ሰጥቷል፡፡ Read more
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ... የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ... Friday, December 5, 2025 154 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ ኢኒስቲትዩት “ትወልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር ”በሚል መሪቃል 22ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስናን ቀን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 25/03/2018 ዓ.ም አክብረዋል፡፡ Read more
የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ... የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ... Friday, December 5, 2025 160 በሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሰለሀዲን ቶፊቅ የተመራ የልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 25/03/2018 ዓ.ም በመገኘት የልምድ ልወውጥ አድርገዋል፡፡ Read more
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተባበሩት መንግስታት የልማት... የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተባበሩት መንግስታት የልማት... Wednesday, December 3, 2025 280 የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP Ethiopia) የፈረንጆቹ 2025 እየተገባደደ መሆኑን ተከትሎ በቀጣይ ከፍርድ ቤቱ ጋር በትብብር ስለሚሰራባቸው ሁኔታዎች ከፍርድ ቤቱ አመራሮች ጋር በቀን 23/03/2018 ዓ.ም ተወያይቷል፡፡ Read more
12Dec2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Friday, December 12, 2025 Read more
6Nov2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Thursday, November 6, 2025 Read more
8Oct2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Wednesday, October 8, 2025 Read more