የሰበር ውሳኔዎች

 

ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን...

ጉዳዩ የኮንስትራክሽን ሥራ ዉል አፈጻጸም መሰረት ያደረገ ክርክርን የሚመለከት ነዉ፡፡ ክርክሩ የተጀመረዉ አመልካች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተጠሪ ላይ በመሰረተዉ ክስ ነዉ፡፡በግራ ቀኙ መካከል በቀን 10/05/2008ዓ/ም የመገጭ... Read more

ወ/ሮ መቅደስ ወልደማርያም እና አቶ ታምሩ...

የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች ተቃዋሚ ሲሆኑ ተጠሪ የስር... Read more

እነ ወ/ሮ የጌራወቅ አንጋጋው እና የካ...

በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ጉዳይ የከተማ ይዞታ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 251ዐዐ7 በቀን ሰኔ 15/2ዐ12 ዓ.ም በዋለው ችሎት የሥር ፍ/ቤቱን ውሳኔ በማጽናት የአመልካችን... Read more

አቶ ሙሉጌታ ሲሳይ እና አቶ ጌትነት...

የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች በቀን 28/11/2012 ዓ.ም በተጻፈ አቤቱታ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 83577 በቀን 09/11/2011 ዓ.ም እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 243422 በቀን... Read more
First653654655656658660661662Last
«October 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2829301234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930311
2345678

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

1

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ዛሬ ተከናውኗል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢያለ፣ የዳኝነት ሥራ ዘመኑ በሦስቱም የፌደራል ፍርድ ቤቶች በይፋ መጀመሩን አብስረዋል። ምክትል ፕሬዝዳንቷ በመክፈቻ ንግግራቸው፣ ባለፈው የአምስት ዓመት (2014–2018) ስትራቴጂክ ዕቅድ ዘመን ውጤታማ አፈጻጸም የተመዘገበበት እንደነበር ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች የትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ በአገራዊ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ጸደቀ

52

አገራዊ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ በባህር ዳር ከተማ ባካሄደው ልዩ ጉባኤ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችን የ2019 - 2021 ዓ.ም የሚመራ የጋራ የትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ አጽድቋል። ማዕቀፉ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ ፍርድ ቤቶች በጋራ ሊያሳኩ በሚችሏቸው የዳኝነት ማሻሻያዎች ላይ የጋራ ርዕይ፣ የተቀናጀ አቅጣጫና በውጤት የሚመራ የአፈጻጸም ሥርዓት ለመፍጠር ያለመ ነው።

የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር የፍርድ ቤቱን ዲጂታላይዜሽን አደነቁ

345

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ክብርት ሶፊ ፍሮም ኤምስበርገር በዛሬው ዕለት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተሰሩ የዲጂታላይዜሽን ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሯ በህብረቱ ድጋፍ የተቋቋሙ ዘመናዊ የችሎት አዳራሾችንና የዲጂታል የመዝገብ አያያዝ ሥርዓቶችን ተመልክተው አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

በወንጀል ውስጥ ገብተው የተገኙ ሴቶችን አስመልክቶ የስርዓተ-ችሎት ማጣቀሻ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

518

በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት፣ በወንጀል ውስጥ ገብተው የተገኙ ሴቶች በዳኝነት ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ተጋላጭነቶች ታሳቢ ያደረገ የስርዓተ-ችሎት ማጣቀሻ ሰነድ (Bench book) ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

በወንጀል ፍትህ ሂደት ላይ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን አስመልክቶ ክፍተቶችን ለመለየት የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

403

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የወንጀል ፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ክፍተቶችን ለመለየት እና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ በተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት (Gap Assessment) ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

1345678910Last