የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ አህመድ አብዱራህማን ከ ኢልይስ...

በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የውጪ ሀገር ሰው (ኩባንያ) በንግድ ምልክት ምዝገባ ላይ ያቀረበውን የተቃዉሞ አቤቱታ መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩም ጆብ (Job) እና ሂላክ (Hilaac) የተባሉ የሳሙና ንግድ ምልክቶችን... Read more

አቶ ቃሲም አብዶ እና ወ/ሮ ዙበይዳ ሳፊ...

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚው ችሎት በመዝገብ ቁጥር 320970 መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተጠሪ በግራቀኙ መካከል የነበረው ጋብቻ የባህል መሆኑን በወረዳ ፍርድ ቤት አረጋግጣ ካቀረበችው ክስ ውጭ እንዲሁም... Read more

አቶ ደምሴ ኦዳ ከ አቶ አሰፋ ወርቁ

ከፍርድ ቤት ውጪ በአማራጭ የሙግት መፍቻ መንገዶች እልባት የተሰጠ አንድ የፍትሐብሔት ጉዳይ በፍርድ ቤት ቀርቦ በቀጥታ ለአፈጻጸም ሊቀርብ የሚችልበትን ሁኔታ በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ.... Read more

እነ አቶ ሐይሌ ንማኒ፣አቶ ነስሩ...

ጉዳዩ የንግድ መደብር ሽያጭ ውልን መነሻ ያደረገ ክርክር የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ አመልካች 2ኛ ተከሳሽ እና 2ኛ አመልካች ጣልቃ ገብ በመሆን እንዲሁም 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ 2ኛ ተጠሪ... Read more
First660661662663665667668669Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last