እነ አቶ ሳሙኤል ገዛኸኝ፣ አቶ መኩሪያ... እነ አቶ ሳሙኤል ገዛኸኝ፣ አቶ መኩሪያ ታረቀኝ እና አቶ ፍሰሃ እርቅይሁን የሰ-መ-ቁ-191141 ጉዳዩ የእቁብ ገንዘብ ክፍያ የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በጋምቤላ ክልል ማጀንግ ብሄረሰብ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን... Read more
እነ አቶ አየናዉ አላምረዉ ወ-ሮ መሰረት... ይህ የወጪና ኪሳራ፣ የተቋረጠ ገቢን የሚመለከት ክርክር የተጀመረዉ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ተከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር 1ኛ ከሳሽ፣ በዚህ ችሎት የክርክሩ ተካፋይ ያልሆነዉ መርጌታ ታዬ... Read more
እነ አቶ ሳሙኤል ገዛኸኝ፣ አቶ መኩሪያ... እነ አቶ ሳሙኤል ገዛኸኝ፣ አቶ መኩሪያ ታረቀኝ እና አቶ ፍሰሃ እርቅይሁን የሰ-መ-ቁ-191141 ጉዳዩ የእቁብ ገንዘብ ክፍያ የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በጋምቤላ ክልል ማጀንግ ብሄረሰብ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን... Read more
የእነ አምሳሉ አበራ እና አሻግሬ አበራ... . የእነ አምሳሉ አበራ እና አሻግሬ አበራ የሰ-መ-ቁ195361 ጉዳዩ የገጠር መሬት ዉርስ ይመለከታል፡፡ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በእስቴ ወረዳ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ አመልካች... Read more
"የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ ፕሮጀክት የፍርድ ቤቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ብቃት በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል፡፡" ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት "የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ ፕሮጀክት የፍርድ ቤቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ብቃት በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል፡፡" ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት Friday, July 17, 2026 0 የዳኝነት ስርዓቱን ዲጂታላይዝ በማድረግ ቀልጣፋና ተደራሽ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ይቻል ዘንድ ላለፋት ዓመታት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ላይ ሲተገብር የቆየው የቴክኖሎጂ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ያተኮረው የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ፕሮጀክት (Wide Area Network Project) የማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Tuesday, June 30, 2026 289 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። Read more
ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ Monday, June 29, 2026 283 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል። Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ Monday, June 8, 2026 408 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል። Read more
ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Thursday, May 28, 2026 405 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል። Read more
10Mar2026 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Tuesday, March 10, 2026 Read more