አቶ ረዲ አህመድ እና ወ-ሮ መኪያ ሀሰን... ይህ የባልና ሚስት የንብረት ክርክር የተጀመረዉ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር ተከሳሽ ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካች... Read more
ዳግም አከበረኝ ከ ፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ ቻለው አመልካች ሐምሌ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው የሰበር አቤቱታ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ 284716 ሠኔ 19 ቀን 2012 አመልካች የተከሰሰነት የወንጀል ሕግ ከ15 ዓመት እስከ... Read more
እነ አቶ ወድወሰን ታደሰ ይስማ ከ የለም ኢትዮጵያዊ እናት እና አባት የሆኑት 1ኛ እና 2ኛ አመልካቶች በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት አሜቲካዊ የሆኒት የ2ኛ አመልካች እህት 3ኛ አመልካች የ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ልክ የሆነችውን ተማሪ ኤፍራታ ወንደሰን ቤተሰብ... Read more
አመልካች፡አባይ ባንክ አ.ማ ውል ሐዋላ ገንዘብ በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በሃዋላ የተላከ ገንዘብ ባንኩ ለማይገባ ሰው ከፍሏል በሚል ባንኪ ሃላፊ መደረጉን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ የተጀመረው በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ ተጠሪ ከሳሽ፣የአሁኑ... Read more
ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ስርአትን በተመለከተ ለተከላካይ... ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ስርአትን በተመለከተ ለተከላካይ... Monday, December 8, 2025 99 በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት ከህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የቆየ ተከታታይ ስልጠና ለተከላካይ ጠበቆች ሰጥቷል፡፡ Read more
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ... የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ... Friday, December 5, 2025 154 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና የፌደራል የህግና ፍትህ ኢኒስቲትዩት “ትወልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር ”በሚል መሪቃል 22ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስናን ቀን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 25/03/2018 ዓ.ም አክብረዋል፡፡ Read more
የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ... የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ... Friday, December 5, 2025 160 በሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሰለሀዲን ቶፊቅ የተመራ የልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 25/03/2018 ዓ.ም በመገኘት የልምድ ልወውጥ አድርገዋል፡፡ Read more
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተባበሩት መንግስታት የልማት... የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተባበሩት መንግስታት የልማት... Wednesday, December 3, 2025 280 የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP Ethiopia) የፈረንጆቹ 2025 እየተገባደደ መሆኑን ተከትሎ በቀጣይ ከፍርድ ቤቱ ጋር በትብብር ስለሚሰራባቸው ሁኔታዎች ከፍርድ ቤቱ አመራሮች ጋር በቀን 23/03/2018 ዓ.ም ተወያይቷል፡፡ Read more
12Dec2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Friday, December 12, 2025 Read more
6Nov2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Thursday, November 6, 2025 Read more
8Oct2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Wednesday, October 8, 2025 Read more