የሰበር ውሳኔዎች

 

በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት...

 በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ያሉ የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78(2) እና 80(4) ድንጋጌ  በተሰጣቸዉ የፌደራል መጀመሪያ... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከዚህ በፊት በሰ/መ/ቁጥር 249795 ላይ “ሠራተኛዉ በተከታታይ ከ5 ቀናት በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ቢቀር እንኳ ከሥራ ለቀረበት ለእያንዳንዱ ቀን አሠሪዉ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) ሳይሰጥ የሥራ ዉልን... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ጉዳዩ በከተማ ክልል የሚገኝ መሬት ይዞታ መብት ለማስከበር የቀረበ ክስ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more

ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት...

በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ  የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more
1345678910Last
«October 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2829301234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930311
2345678

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

1

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ዛሬ ተከናውኗል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢያለ፣ የዳኝነት ሥራ ዘመኑ በሦስቱም የፌደራል ፍርድ ቤቶች በይፋ መጀመሩን አብስረዋል። ምክትል ፕሬዝዳንቷ በመክፈቻ ንግግራቸው፣ ባለፈው የአምስት ዓመት (2014–2018) ስትራቴጂክ ዕቅድ ዘመን ውጤታማ አፈጻጸም የተመዘገበበት እንደነበር ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች የትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ በአገራዊ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ጸደቀ

52

አገራዊ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ በባህር ዳር ከተማ ባካሄደው ልዩ ጉባኤ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችን የ2019 - 2021 ዓ.ም የሚመራ የጋራ የትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ አጽድቋል። ማዕቀፉ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ ፍርድ ቤቶች በጋራ ሊያሳኩ በሚችሏቸው የዳኝነት ማሻሻያዎች ላይ የጋራ ርዕይ፣ የተቀናጀ አቅጣጫና በውጤት የሚመራ የአፈጻጸም ሥርዓት ለመፍጠር ያለመ ነው።

የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር የፍርድ ቤቱን ዲጂታላይዜሽን አደነቁ

345

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ክብርት ሶፊ ፍሮም ኤምስበርገር በዛሬው ዕለት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተሰሩ የዲጂታላይዜሽን ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሯ በህብረቱ ድጋፍ የተቋቋሙ ዘመናዊ የችሎት አዳራሾችንና የዲጂታል የመዝገብ አያያዝ ሥርዓቶችን ተመልክተው አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

በወንጀል ውስጥ ገብተው የተገኙ ሴቶችን አስመልክቶ የስርዓተ-ችሎት ማጣቀሻ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

518

በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት፣ በወንጀል ውስጥ ገብተው የተገኙ ሴቶች በዳኝነት ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ተጋላጭነቶች ታሳቢ ያደረገ የስርዓተ-ችሎት ማጣቀሻ ሰነድ (Bench book) ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

በወንጀል ፍትህ ሂደት ላይ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን አስመልክቶ ክፍተቶችን ለመለየት የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

403

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የወንጀል ፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ክፍተቶችን ለመለየት እና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ በተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት (Gap Assessment) ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

1345678910Last