የመገናኛ ብዙሃን ገጽ በፍርድ ቤቱ የሚከናወኑ ተግባራትና ሁነቶች የተመለከተ ወቅታዊ መረጃ የሚቀርብበት ነው፡፡ የሚዲያ ባለሙያዎች እና የፍርድ ቤቱን ዕለታዊ እንቅስቃሴ የተመለከተ መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሁሉ በተለያየ መንገድ በፍርድ ቤቱ የተዘጋጁ መረጃዎች ይገኝበታል፡፡
ዜናዎች፣ ዜና መግለጫዎች፣ የተካሄዱ እና ለመካሄድ የተዘጋጁ የሚዲያ ጉባዔ መረጃ ይዘቶች፣ የፍርድ ቤቱ አመራሮች፣ ዳኞች እና የስራ ክፍል ሃላፊዎች በተለያየ የውይይት መድረኮች የሚያደርጓቸው ንግግሮች ለመገናኛ ብዙሃን የሚሰራጩና የመረጃ ምንጭ በመሆን የሚያገለግሉ ናቸው፡፡