አብይ ሻንቆ እና እነ ወ/ሮ ጥሩነሽ...

የጉዳዩ መነሻ የሆነዉ የአሁኑ አመልካች 2ኛ ተከሳሽ በመሆን የአሁን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ ሲሆኑ የአሁን 2ኛ እና 3ኛ ተጠሪዎች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን በነበረዉ በንግድ ድርጅት ዉስጥ ያሉትን የንብረቶች ግምትና የታጣ ጥቅም ከሳሽ... Read more

አቶ ጋዲሳ ተሾመ ቤኛ ፤ ወ/ሮ ወርቅነሽ...

ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክፍፍል ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን ተጠሪ የመቃወም አመልካች፤ የአሁን አመልካቾች ደግሞ የመቃወም... Read more

ወ/ሮ ሽብሬ ልዑል ሰገድ የሕጻን ኤልሻዳይ...

ጉዳዩ ኑዛዜ እንዲፈርስ በሚል የቀረበን ክርክር የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌደራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች አመልካች፤ የአሁን ተጠሪ ደግሞ ተጠሪ በመሆን... Read more

ዶ/ር ቻላቸው ሲሳይ እና ወ/ሮ ቅድስት...

ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክርክርን የሚመለከት ሆኖ አቤቱታው በቀረበበት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ አመልካች የሰበር አመልካች ደግሞ በተጠሪነት ተከራክረዋል፡፡ የፍቺ ውሳኔን ተክትሎ ተጠሪ ሐምሌ 28 ቀን 2013... Read more
1345678910Last
«July 2024»
MonTueWedThuFriSatSun
24252627282930
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930311234

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአፍሪካ ህብረት በህጻናት...

15

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት "African Union Country Monitoring Mission/Workshop on Child Protection issues and other Harmful Practices in Ethiopia"በሚል የተዘጋጀ 3 ቀን ወርክሾፕ ላይ በመገኘት ፍርድ ቤቶች በህጻናት መብት እና ደህንነት ዙሪያ ያከናወኗቸው ስራዎች ላይ ገለጻ አድርጓል፡፡

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ፕሮጀክት...

33

የፌደራል ፍርድ ቤቶችን በዋይድ ኤርያ ኔትወርክ (WAN) ለማገናኘት እየተከናወነ የሚገኘውን የፕሮጀክት አፈጻጸም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሕግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የፕላንና በጀት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ የኢትዮ ቴሌኮም የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃና ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲሁም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡

በተከታታይ የወንጀል ክስ አሰማም ሂደት ዙሪያ በተዘጋጀ...

59

ከፌደራል ፍርድ ቤቶች፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር፣ ከፌደራልና ከአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር እና ከፌደራል ጠበቆች ማሕበር የተወከሉ የሥራ ኃላፊዎች፣ ዳኞች እንዲሁም ባለሙያዎች የተሳተፉበትና በተከታታይ የወንጀል ክስ አሰማም ሂደት (Continuous Criminal Trial) ላይ ‹‹Assessment of gaps that obstruct continuous ctriminal trials in federal courts›› በሚል ርዕስ በተከናወነ ጥናት ላይ የማረጋገጫ እና የምክክር መድረክ (Validation Workshop) ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄዷል፡፡

ፍርድ ቤቱ የሰበር ዉሳኔ የድምጽ ቅጂ ለኢትዮጵያ ዓይነ...

91

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገዳጅ የህግ ትርጉም የሰጠባቸዉን በድምጽ ቅጂ መልክ የተዘጋጁ ከቅጽ 1-18 ያሉ የሰበር ዉሳኔዎች ለኢትዮጵያ ዓይነ ስዉራን ብሄራዊ ማህበር ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ/ም አበረከተ።

1345678910Last